ለዳቦ ጥያቆ አንድና አንድ መልሱ ዳቦ ነው። (ዳዊት ዳባ)
ዳዊት ዳባ Saturday, July 5, 2014 በቅርብ ከአገር ቤት የተመለሰች እህት ምልከታ ታክሎበት። “When people were hungry, Jesus didn’t say, “Now is that political, or social?” He said, “I feed you.” Because the good news to a...
View Articleየግለሰብ ነፃነት ሲገፈፍና መብቱ ሲረገጥ በለሆሳስና በዝምታ ማለፍ ውጤቱ ሽንፈት ይሆናል፦
ዘረኛው የወያኔ ቡድን የሥልጣን ርካቡን በጠመንጃ ኃይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ስለደረሰው ግፍ፤ሥቃይና መከራ እንዲሁም አገሪቱን በቋንቋና በጐሣ ሸንሽኖ ህልውናዋን እየተፈታተነ ለመሆኑ በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች በተደጋጋሚ ተገልጿል። የዚህን ጠባብ ብሄረተኛ ቡድን እኩይ ተግባር በቡድንም ሆነ በተናጠል...
View Articleየዘር ማጥፋት ወንጀሎች በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሂደት ውስጥ ከጥንት እስከ ዛሬ!
አምሳሉ amsalugkidan@gmail.com አምሳሉ ይሄንን ጽሑፍ ታች አምና ከጉራፈርዳና አካባቢው አማራ በመሆናቸው ምክንያት ብቻ ሕጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡ ሰነዶችን ይዘው እያለ ሕጋዊ ሆነው የየክልሉ መንግሥት አውቋቸው በሥርዓቱ ግብር እየከፈሉ እየኖሩ የነበሩ ምስኪን ገበሬዎችን “ሕገ ወጥ ሰፋሪዎች” በሚል ሕገ...
View Articleየመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ የባንክ አካውንቱን ይፋ አደረገ
ፍኖተ ነፃነት የመኢአድና አንድነት ውህደት አመቻች ኮሚቴ ስራውን በቅልጥፍና እና በትጋት እየተወጣ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም መሰረት ለጉባኤው መሳካት ይረዳ ዘንድ መላው ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩ ጥሪ በማድረግ የባንክ አካውንቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንክ አካውንት ቁጥር UDJ A/C...
View Articleፖሊስ እነ ሐብታሙ አያሌውን ፍ/ቤት አቅርቤያለሁ አለ
ፍኖተ ነፃነት ፓርቲውና የታሳሪ ጠበቆች መቼ፣ እንዴትና የት እንደቀረቡ ምንም መረጃ እንሌለ አረጋግጠዋል ዛሬ ሀምሌ 7 ቀን 2006 ዓ.ም የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ፍ/ብሔር ችሎት ሀምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ተክላይ መብራቱ...
View Articleየትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት ተቃዋሚዎችን በማፈን የኢትዮጵያን የነጻነት ትግል አያስቆምም!
07/15/2014 ሰሞኑን ከዱባይ ወደ አስመራ በመጓዝ የነበሩትን የግንቦት 7 ድርጅት ዋና ጸሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ብትራንዚት ላይ የመን ከተማ ሰንዓ የአየር ማረፊያ እንዳሉ በየመን የጸጥታ ሀይሎች ታፍነው ለትግራይ ነጻ አውጭ ግንብር (ወያኔ) ተላልፈው እንደተሰጡና አሳዛኝና ከስብእና ውጭ ከፍተኛ ስቃይ...
View Articleበሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ስሜን ምስራቅ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል
በሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ስሜን ምስራቅ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል። #Ethiopia የወያኔ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና ከባድ መሳሪያዎች ተወልውለው በድንበሩ ዙሪያ ተኮልኩለዋል። የአንዳርጋቸው ጽጌ መያዝ ፡ የግንቦት ሰባት ጥሪ እና የትሕዴን ሰራዊት መመረቅን ትከትሎ በሃገሪቱ ሰሜናዊ እና ሰሜን ምስራቅ ድንበር...
View Article“አሸባሪ”ዎቹን ፍለጋ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
(የሽብር – ዘፍጥረት ፫) ….በሁለት ተከታታይ ጽሁፎች የሽብርተኝነትን አነሳስ እና የአልሸባብን አፈጣጠር በደምሳሳውም ቢሆን መቃኘታችን ይታወሳል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሶማሊያ መግባቱ ለምስራቅ አፍሪካው አደገኛ ቡድን መወለድ መንስኤ ስለመሆኑ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች እና ከሞቋዲሾ እስከ ኪስማዩ...
View Articleካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ በአቶ አንዳርጋቸው እገታ ዙሪያ ተናገሩ
ከከፍተኛ አሰልጣኝና አብራሪ ካፖቴን ተሾመ ተንኮሉ ጋር በተለይ ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠለፋና ሊደርስባቸው ከሚችል ስቃይ ጋር በተያያዘ የተደረገ ቆይታ ከመለከት ራድዮ ቫንኮበር ጋር።
View Articleየአማርኛ ሰዋስው ንፅፅራዊ ምልከታ – (ከቋንቋ መምህራን)
እንደመግቢያ ይህ ስራ ባዬ ይማም (1987/2000)ን እና ጌታሁን አማረ (1989)ን የሚመለከት ነው። ጽሁፋችን ከባዬ ስራ ይልቅ የ“ጌታሁን አማረ” ስራ ላይ ያተኮረ ነው። ባየ ይማም እና ጌታሁ አማረ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባልደረቦች ናቸው። የባዬ ስራ ሁለት ጊዜ ታትሟል። የመጀመሪያው በ1987፣ ሁለተኛው...
View ArticleHealth: ከሰውነትዎ ውስጥ ስብን የሚያቀልጡልዎ 10 የምግብ ዓይነቶች
1. አጃ ጥሩ ጣዕም ያለው ከመሆኑም በተጨማሪ ከተመገቡት በኋላ የረሀብ ስሜት እንዳይሰማዎት ያደርጋል፤ በፋይበር የበለጸገ በመሆኑምየኮልስትሮል መጠንን ያስተካክላል፡፡ 2. እንቁላል እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ ሆኖ የካሎሪ መጠኑ ግን አነስተኛ የሆነ ነው፡፡ እንቁላል ጡንቻዎችንና ጥሩውን የኮልስትሮል ዓይነት...
View Article“እህቴ በባለቤቷ እሳት መለብለቧ ሳያንስ ድርብ በደል ደርሶባታል”
ደምሰው በንቲ ለፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ እንደጻፈው ዕድሜዋ በ3ዐዎቹ ውስጥ እንደሚሆን ለመገመት አያዳግትም፡፡ ይህች ግለሰብ ግን ስለ ጉዳዩ ማብራራት ከመጀመሯ እንባዎቿ በሁለቱ ዓይኖቿ ጫፍና ጫፍ ቦይ እየሰሩ ይወርዱ ጀመር፡፡ ተረጋግታ የመጣችበትን ጉዳይ ታስረዳ ዘንድ ብንማፀናትም በቀላሉ የምትመለስ አልሆነችም፡፡...
View Articleከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአንድንት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ...
የውህደት እንቅስቃሴአችን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል!! ለውህደቱ መሳካት ጥረት እና ድጋፍ እያደረጉ ላሉ ኢትዮጵያውያን ምስጋና እናቀርባለን እንደሚታወቀው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ፊርማ ካኖሩ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ በመጥራት...
View Articleበሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ዓመፅ ተጀመረ…!!!
የሃረማያ ዩኒቨርሲት የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመመረቅያ ፅሑፍ ክፍያ ከዕጥፍ በላይ በመጨመሩ ዓመፅ ኣስነስተዋል። ተማሪዎቹ ከትናንት በስትያ ሰኞ ሓምሌ 7 /2006 ዓ/ ም ክፍያው 3000ብር እንደሆነ ከዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር የተፃፈ ደብዳቤ የተሰጣቸው ቢሆንም ዩኒቨርሲቲው ሃሳቡ በመቀየር ክፍያው ወደ 8700 ብር ከፍ...
View Articleጋዜጠኞቹና ጦማሪያኑ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የምርመራ መዝገቡ መዘጋቱ ሕገወጥ አካሄድ መሆኑ ተገለጸ
-‹‹አሁን ታስረው የሚገኙበት ሁኔታ ሕገወጥና አደገኛ ነው›› የተጠርጣሪዎች ጠበቃ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በክስ ላይ የሚገኙት ሦስት ጋዜጠኞችና ስድስት ጦማርያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ፖሊስ ‹‹ምርመራዬን ስለጨረስኩ መዝገቡ ይዘጋልኝ›› በማለት መዝገቡ እንዲዘጋ ማድረጉ ሕጉን ያልተከተለና አደገኛ መሆኑን...
View Articleበአንድነት ፓርቲ ክስ የቀረበበት የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል መልስ ሰጠ
-ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት አቅርቤያለሁ ብሏል ‹‹ግብረ ኃይሉ ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ስለማቅረቡ ማስረጃ አላቀረበም›› የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ የተጠረጠሩበት ወንጀል ግልጽ ሳይደረግላቸው ከመታሰራቸው በተጨማሪ በሕገ መንግሥቱ ‹‹ዜጎች ተጠርጥረው በታሰሩ 48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው የሚገልጸውን...
View Articleበደቡብ ክልል በሸካና ሸኮ ጎሳዎች ግጭት ከ130 በላይ ቤቶች መቃጠላቸው ተሰማ
-ቁጥራቸው ያልተገለጸ ሰዎችም መሞታቸው ተጠቁሟል -ለግጭቱ ምክንያት ናቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች መታሰራቸው ተሰምቷል በደቡብ ክልል በሸካ ዞን ውስጥ በሚገኙት ሸካና ሸኮ ጎሳዎች መካከል በተነሳ ግጭት ከ130 በላይ ቤቶች መቃጠላቸውንና ከሁለቱም ወገኖች ነዋሪዎች ወደ ቴፒ ከተማ በመሸሽ ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ በሁለቱ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ‹የዜጎች ቃል ኪዳን ሰነድ›ን ለውይይት ሊያቀርብ ነው
(ነገረ ኢትዮጵያ) አዲስ አበባ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) እሁድ ሰኔ 29/2006 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ በኮሚቴ ውይይት ሲደረግበት የነበረውን የዜጎች የቃል ኪዳን ሰነድ ለምክር ቤቱ በማቅረብ በሰነዱ ይዘትና አፈጻጸም ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ለህዝብ ይፋ...
View Articleጧፍ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በርቶ! ተብራርቶ ድርጊት ተሰማርቶ ጀግና ተለክቶ። ተፍታቶ ሩቁን አስልቶ ዛሬን ቀድሞ አይቶ ትናንትን አውግቶ ነገን አስተጋብቶ ጎልቶ! ዛሬ ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በጀግንነት ዚዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ የወያኔን ትዕቢት ደርምሶ...
View Article