Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር –ከኢየሩሳሌም አረአያ

ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን ከየት/ቤቱ በአጃቢ ያስወጡ ነበር። ወደ ካቴድራል ት/ቤት በሁለት ኮብራ ተጭነው የተላኩ 20 ልዩ የፌዴራል ፖሊሶች የጄ/ል ሰአረና የጄ/ል ብርሃነ (ወዲ መድህን) ሴት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱዳን ሃገር የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይን የሚዳሥስ አራተኛ ፁሁፍ (ካርቱም ሱዳን)

ሰኔ 04/ 2006 ካርቱም ሱዳን ባለፉት ሦስት ፁሁፎቻችን እንደገለፅነው ዛሪም የስደተኛው ችገር በመቀፀሉ የተነሳ ይህንን  ፁሁፍ ለመፃፍ ተገደናል አፈሳው ሰሞኑን ጋፕ ብሎ ሰንብቶ ነበር ከሰኔ ሁለት ጀምሮ ግን በጣም ተባብሷል ጭራሽ ህግ  አስከባሪ ነን የሚሉ ፖሊሶች ወደ ተራ ዝርፊያ ገብተው ይገኛሉ። -–...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ የባቡር ሐዲድ በውሉ መሠረት ባለመነጠፉ እየተቀየረ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ቀላል የባቡር መስመር ላይ ቀደም ብሎ የተነጠፈው ሐዲድ ከውሉ ውጪ የተከናወነ በመሆኑ በመቀየር ላይ እንደሚገኝ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ከተማ የባቡር ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር በኃይሉ ስንታየሁ ባለፈው ዓርብ በፕሮጀክቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ ግቢ ውስጥ ከጠበቃ አምሐ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ ደምበኞቻቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ ግቢው ውስጥ ውጪ ለምንጠብቃቸው ጋዜጠኞች በዝጉ ችሎት ምን እንደተከናወነ ያለምንም መሰላቸት ያስረዳሉ፡፡በትናንትናው የፍርድ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስኳር ፕሮጀክቶች ለተቋራጮች የተሰጡት በህገ-ወጥ መንገድ ነው ተባለ

በጥቅምት 2006 ይጠናቀቃል የተባለው የስኳር ፋብሪካ ግንባታ ገና አልተጀመረም የፋብሪካ ግንባታ በመጓተቱ፤ የ100 ሚሊዮን ብር ሸንኮራ አገዳ ያለ ጥቅም ተወግዷል የፕሮጀክቶቹ የገንዘብ ወጪ በውል አይታወቅም፤ ያለ ጥናትና ዲዛይን የተጀመሩ ናቸው            መንግስት በመቶ ቢሊዮን ብር ወጪ የስኳር ምርትን 23...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና አንድነት በአንድ ወር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ይዋሀዳሉ

በሁለቱም ወገን የተመረጠው ውህደት አመቻች ኮሚቴ ሰኞ ስራ ይጀምራል          የአራት አመት የድርድርና የምክክር ጊዜ የፈጀው የመላው ኢትዮጵያ ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ቅድመ ውህደት ባለፈው እሁድ የተፈረመ ሲሆን ሁለቱ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት ዛሬ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል * የዓመቱ ምርጥ ሰው ይሸለማል

የሚኒሶታ ምርጥ ሰው ይሸለማል ከተመሠረተች 6ኛ ዓመቷን የምትይዘው ዘ-ሐበሻ በደመቀ ሁኔታ በዓሉን በሚኒሶታ ዛሬ እሁድ ጁን 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደምታከብር የzehabesha LLC መስራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሔኖክ ዓለማየሁ አስታወቀ። ዘ-ሐበሻ በጋዜጣ መልክ በሚኒስታና በአካባቢዋ የምትሰራጭ ሲሆን በድረገጽ ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሸባሪው አቃቤህግ በአሜሪካ

ህወሃቶች የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረኩ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች በመክሰስ እና በማሰር ለከፍተኛ ፍዳና መከራ ዳርገዋቸዋል። የእነ ሽመልስ ከማልን አርአያ እንዲከተሉ ተመልመለው እንደነ እስክንድር ነጋ፣ ርዮት አለሙ፣ ውብሸት ታየ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የወ/ሮ አዜብና የአላሙዲ ተቀባይነት ከመለስ በኋላ ሲቀንስ የእነ ደብረ ጺዮን፣ ዶ/ር ቴዎድሮስና...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 8 ቀን 2006 ፕሮግራም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ! <...ኢህአፓ የተከፈለው በዲሞክራሲአዊ መንገድ አይደለም። በአመራሩ ውስጥ በተፈጠረ ችግር በቡድን ውሳኔ ነው ። የእኛ ዓላማ የኢህአፓ አባላትን በአንድ ላይ እንዲቆሙ ለማድረግ ነው። ለኢህአፓ ትንሳዔ ብለን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ በሚል ኢሰመኩ ደጃፍ ተቃውሞ ወጡ

(ዘ-ሐበሻ) በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን መስሪያ ቤት ደጃፍ ከ1000 በላይ የሚሆኑ ዜጎች ቤታችን ፈረሰ፣ የምንሄደበት አጣን በሚል ለተቃውሞ መውጣታቸውን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው ዘገቡ። ከ1000 በላይ የሚሆኑት እነዚሁ ተሰላፊዎች መንግስት አንድ መፍትሄ እንዲሰጣቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለምን የሳሙኤል ዘሚካኤል ጉዳይ ያን ያህል ያስደንቀናል? (በትረ ያዕቆብ)

ከበትረ ያዕቆብ በትረ ያዕቆብ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አካባቢ የህዝብን ቀልብ መሳብ የቻለና አሁንም ዋና መወያያ አጀንዳ ሆኖ የቀጠለ ጉዳይ ተከስቷል፡ የሳሙኤልዘሚካኤልየሀሰትዶክተር እናኢንጂነርነት፡፡ ጉዳዩ ብዙዎችን አጃኢብ አስብሏል ፤ አሁን በርካቶች ብስጭታቸዉን እና ቁጣቸዉን በተለያየ መንገድ እየገለፁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የኢትዮጵያን ወጣቶች የጨፈጨፉትን በህግ የምንበቀልበት ጊዜ ይመጣል›› –ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም

ወጣቶች በአልሞ ተኳሽ ግንባራቸው ሲበረቀስና ልባቸውን ሲመቱ ስናስታውስ እንባ ያልተናነቀው ያለ አይመስለኝም፡፡ እነዚህ እውነተኛ መስዋዕትነት የከፈሉ ወጣቶች ደመከልብ ሆነው እንዳይቀሩ ኃላፊነቱ የእኛ ነው፡፡ የእነሱን ደም ልንበቀል የምንችለው የቆሙለትን አላማ እውን ስናደርግ ነው፡፡ ይህንን አላማ እውን ስናደርግ እንደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጀኔራሎቹ የጓዳ ሽኩቻ! –ቀጣዩ ኢታማዦር ማን ነው?

‹‹ደመወዝ አነሰኝ ብሎ ጭማሪ የሚጠይቅ ካለ አሁንኑ ከሰራዊቱ መልቀቅ ይችላል፡፡›› ይህ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም የሆነው ጀኔራል ሳሞራ የኑስ ሁለተኛው የሰራዊት ቀን በተከበረበት ሰሞን ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ ከተሰበሰቡት የሰራዊቱ አባላት መካከል የደመወዝ ጭማሪን በተ መለከተ ለተነሳለት ጥያቄ ምላሽ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተባበር ወይንስ ተሰባበር!? (ዋስይሁን ተስፋዬ)

ሰኔ 10 ቀን 2006 እ.ኢ.አ. ከዋስይሁን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሃገራችን በፍቅር፣ በመተሳሰብና፣ በመቻቻል ለዘመናት የኖረ ህዝብ እርስ በርሱ በጥርጣሬና በጥላቻ ሲጎሻሸም፤ ቤተሰብ ከቤተሰብ መተማመን ጠፍቶ ግለኝነት ሲነግስ፤ የአብሮነታችን ማሰሪያ የሆነው ፍቅራችን ጠፍቶ አንዱ ብሄር በሌላው ብሄር ላይ ጥላቻን ሲዶልት፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የልብ ርትዑ አንደበት! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ልክ የዛሬ አራት ወር ይህችን ዕለት ነበር ጀግና ካፒቴን አበራ ሀይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ ካለምንም እንከን፤ ካለምንም ግድፍት፤ ከለምንም ጥፋት ልቡ የተናገረውን ስኬታማ ክንውን ያደመጥነው። የልቡ ርትዑ አንደበት መድረኩ ሆነ አድማጩ ድርጊቱ ብቻ እንዲሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

« ፀሎታችን በቤታችን » የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ በሳውዲ...

Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ « ፀሎታችን በቤታችን »   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ  በሳውዲ አረቢያ ። በተለያዩ ግዜያት   ህጋዊ እና ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰደው ወደ ሳውዲ አረቢያ ከሚገቡ ኢትዮጵያውያን መሃከል ጥቂት የማይባሉ  የኦርቶዶክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም! (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም)

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ኮካ ኮላ ትክክለኛ ነገር አይደለም! የኮካኮላ ኩባንያ በታዋቂው የኢትዮጵያ ኮከብ ድምጻዊ ሙዚቀኛ በሆነው በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ላይ ያደረገውን ስነምግባርን የጣሰ፣ የዘፈቀደ እና ፍትሀዊ ያልሆነ ድርጊት በማስመልከት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበረሰብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይን መስቀል ስለመሸከም ….ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

ተመስገን ደሳለኝ) …ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ አንዱ እያመሩ ስለመሆኑ የጠረጠረች አትመስልም፤ ከኤርትራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮግራም አመታዊ ሄልዝፌር (በሚኒሶታ ለምትኖሩ ወገኖቻችን ነፃ የህክምና ምርመራና ትምህርት ቀን)

የ ደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮገራም አመታዊ ሄልዝፌር ዋናውን ድጋፍ ሰጪ፡ Ucare በእለቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፤ 1) የደም ግፊት፡ስኳር፤ከለሰትሮል፤ክብደትን መለካት፡ 2)የጤና መረጃ መስጠት፤በተለይም በልብ/ደምስር ጋር የተያያዙ፤በሽታዎችን፡ኢንፌክሽን፤ የአእምሮ ጤንነትን እነዲሁም የጤና መድህን በተመለከት 3)በእዚሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ዜና –ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ

በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው እና ሰላማዊ ትግል 101 በሚል ስያሜ የሚጠራው አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊትግል 101 የተዘጋጀውበሰላማዊትግልየኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና የአገሩ ባለቤት በማድረግ ኢትዮጵያን ወደ ዴሞክራሲመውሰድየሚሹአገርወዳድኢትዮጵያውያንበተለይም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ...

View Article
Browsing all 8745 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>