ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ተሸለመ
እስክንድር ነጋ ሰኔ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ2014 “የጎልደን ፔን ኦፍ ፍሪደም” ሽልማት አሸናፊ የሆነው እስክንድርነጋ ዛሬ ሽልማቱን ተቀበለ። በጣሊያን ቶሪኖ በተካሄደው የሽልማት ስነ-ስር ዓት ላይ እስክንድርን ወክሎ ሽልማቱን የተቀበለው በቃሊቲእስርላይየነበረው ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ ነው።...
View Articleአባይን እነማን መቼ ይገድቡት?
አባይን እነማን መቼ ይገድቡት? ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Related Posts:በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ…ምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?አባይን ለመንከባከብ የጎሰኛነት…የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና…እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?…
View Articleየአንድነትና መኢአድ ስምምነት፣ ሊበረታታ የሚገባው መልካም ተግባር!
ሰኔ 2፣ 2006 (June 9, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሸንጎ)፣ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)ና አንድነት ለዴሚክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በትላንትናው ዕለት ለውህደት የሚያበቃ የመጀመሪያ ስምምነት በመፈራረማቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታና አድናቆት ይገልጣል። ሙሉውን መግለጫን...
View Article“ነጻነትነታችን እንደ ዕርዳታ እህል ከምዕራባውያን የሚለገሰን አይደለም!”
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለይ...
View Articleየሕዳሴ አብዮት አተገባበር! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ )
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተመስገን ደሳለኝ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ገዥው-ግንባር የመረጠው ስሁት መንገድ፣ ኢትዮጵያችንን ለሳልሳዊው አብዮት እያዘጋጃት መሆኑን ማውሳቴ ይታወሳል፡፡ ይህ የለወጥ መስመርም “የሕዳሴ አብዮት” የሚል ስያሜ ኖሮት፣ ሁሉን አሳታፊ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ንቅናቄ...
View Article“እኛና አብዮቱ” በሚል ርእስ በተፃፈው መፅሓፍ ላይ የቀረበ የግል አስተያየት
የመፅሃፉ ደራሲ፤ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ አስተያየትና ማስተካከያ ሃሳብ አቅራቢ፤ ላቀው አለሙ (ዶ/ር) አጠቃላይ አስተያየት፣ ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ መፅሃፍ ማሳተማቸውን እንደሰማሁ መፅሃፋቸውን አግኝቼ ለማንበብ በጉጉት እጠባበቅ ነበር። ዘግይቶም ቢሆን በአንድ ወዳጄ አማካኝነት መፅሃፉ እጄ ገብቶ አነበብኩት።...
View Articleበዕውነት ፕሮፌሰር መሥፍን እንደሚሉት ፣የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም?
(ተክሌ የሻው፣የግል አስተያዬት) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም”የወያኔ ጥላቻ ፍሬ» በሚል ርዕስ የጻፉትና በተለያዩ ድረ-ገጾች የወጣው ነው። ፕሮፌሰሩ በዚህ ፍሑፋቸው፣ የትግራይ ሕዝብ በዘመነ ወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አይደለም፤ ተጠቃሚዎቹ “ጥቂቶች ናቸው» ብለው የደመደሙት ሀሳብ ዕውነት...
View Articleበሰበታ ባለቤቱን ዓይኗን ረግጦ በሰንጢ ሆዷን የቀደደው ግለሰብ ተያዘ
ባለቤቱን በተለያዩ የሰውነት ክፍሏ ላይ በአሠቃቂ ሁኔታ በስለት ወግቶ የመግደል ሙከራ ያደረገው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉን የሰበታ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማስታወቁን የኢትዮጵያ ፖሊስ ሚድያ አታወቀ፡፡ (zehabesha.com) በሰበታ የክፍለ ከተማ ሁለት ፖሊስ ጣቢያ የወንጀልና የትራፊክ አደጋ መርማሪ ም/ሣጅን ስለሺ...
View ArticleSport: ስለ ዓለም ዋንጫ አንዳንድ ነጥቦች ….
ከአድማስ ራድዮ የተገኘ • የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ የተደረገው በጁላይ 13 ፣ 1930 ኡራጓይ ውስጥ ሲሆን በመጀመሪያው ጨዋታ ፈረንሳይ ሜክሲኮን 4-1 አሸነፈች .. • የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ አገሮች 13 ነበሩ፣ አሜሪካ አንዷ ነበረች። • የዓለም ዋንጫን በብዛት በማሸነፍ የደቡብ አሜሪካና የአውሮፓ...
View Articleየዘ-ሐበሻ 6ኛ ዓመት የፊታችን እሁድ ጁን 15 በሚኒሶታ ይከበራል
(ዘ-ሐበሻ) ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ እና ዘ-ሐበሻ ድረገድ የፊታችን እሁድ በሚኒሶታ 6ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል። በዚህ የ6ኛ ዓመት በዓል ላይ በሚኒሶታ በመልካም ሥራቸው ከሚታወቁ የማህበረሰቡ አባላት ውስጥ አንዱ “የዓመቱ ምርጥ ሰው” በሚል እንደሚሸለም የዝግጅቱ አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ታዋቂው አክቲቪስት እና...
View ArticleHealth: ሁካ (ሺሻ) ምን ይጠቅማል? ምን ይጎዳል?
ሺሻ፣ ሁካ፣ ናርጊሌ፣ ጌሊዮን እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት የተለያዩ ስሞችን በመያዝ የሚታወቀው ዕቃ የተለያዩ ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ፣ የቶባኮ ቅጠል፣ ወይንም ሐሺሽ ለማጨስ የተሰራ ከመስታወት በተሰራና ጠርሙስ መሰል ዕቃ በትቦ አማካኝነት የተፈለገውን የዕፅ አይነት በውሃ ፊልተር አድርጎና ሙቀትን ተጠቅሞ የተፈገለውን ውጤት...
View Articleበጋምቤላ ክልል ጎደሬ ልዩ ስሙ ዱንቻ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቀሉ
(ምንሊክ ሳልሳዊ) በጋምቤላ ክልል ከቴፒ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ጎደሬ ልዩ ስሙ ዳንቻ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚኖሩ እና በተለያየ ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ አማርኛ ተናጋሪ ኢዮጵያውያንን ከሃገራችን ውጡልም በማለት ማፈናቀል መጀመሩን ከአከባቢው የደረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከሶስት ቀን በፊት በለሰለሰ መልኩ...
View Articleበሐረር የተገኘ የጅምላ መቃብር ጥያቄ አስነሳ
በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሐማሬሳ ቀበሌ ውስጥ ሰሞኑን በተገኘ የጅምላ መቃብር ምክንያት አንዳንድ የከተማው ነዋሪዎች ጥያቄ ማንሳታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ሰሞኑን አካባቢው ለጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጆች ሼድ መሥሪያ ሲቆፈር በጅምላ የተቀበሩ ሰዎች አፅም መገኘቱን የጠቆሙት ምንጮች፣ የከተማው...
View Articleየትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ)
የትግራይ ብሄርተኝነት እንዴት ወደ ፋሽስት ስርዓትነት እያመራ እንደሆነ ለማሳየት እንሞክር(ክፍል 1) (ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ) የሰው ልጆች አብረው በማህበረሰብ ለመኖር ይቻላቸው ዘንድ ለአብሮ መኖር ፀር የሆኑ ምግባሮችንና ባህሪዎችን ማስቀረት መቻል አለባቸው። አለበለዚያ ማህበራዊ ኑሮ ሊታሰብ አይችልም። ሰውን...
View Articleበአዲስ አበባ የመሬት አስተዳደር ቢሮና በሌሎች ተቋማት ላይ ፓርላማ ዕርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ
ዋና የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ለሕዝብ አቤቱታ መፍትሔ የማይሰጡ ያላቸውን ተቋማት ፓርላማው ዕርምጃ እንዲወስድባቸው አሳሰበ፡፡ ከእነዚህ ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ፣ እንዲሁም ሌሎች የከተማው ተቋማት ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል፡፡ ዋና የሕዝብ ዕንባ ጠባቂዋ ወ/ሮ ፎዚያ አሜን...
View Articleቴዲ አፍሮ ኮካ ኮላ ባለፈው ሳምንት ላወጣው መግለጫ የሰጠው ምላሽ
አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡ ሰኔ ግንቦት 23 2006 አለአግባብ እንዳይለቀቅ በተደረገው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ አስመልክቶ ያለንን አቋም በመግልፅ መግለጫ ማውጣታችን...
View Articleቅድመ-ውህደቱና ልዩ ገጠመኞቹ
በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ሰንደቅ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በመኢአድ ጽ/ቤት በተካሄደው የግማሽ ቀን ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በስነስርዓቱ ላይ በርካታ ታዋቂ ሰዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሚዲያ...
View Articleድምጻችን ይሰማ መግለጫ አወጣ፦ “በህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ በማረሚያ ቤት እየተደረገ ያለው ወከባ በአስቸኳይ ይቁም!”
ረቡዕ ሰኔ 4/2006 የታሰሩት ኮሚቴዎች በሐሰት የሽብር ክስ ህገ መንግስታዊ መብቶችን በጣሰ ሁኔታ መሪዎቻችንን እያጉላላ የሚገኘው መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገውን ወከባ ቀጥሎበታል፡፡ ገና ወደማረሚያ ቤት ከተዛወሩበት ጊዜ አንስቶ ጠያቂዎችን በማጉላላት፣ የጥየቃ ሰአትን ከሌሎች በተለየ መልኩ በመገደብ፣...
View Articleየሞረሽ እንቅስቃሴ ላልተገለጸለን አንዳንድ ነጥቦች
ከሞረሽ ደጋፊ፣ ረቡዕ ሰኔ ፫ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ሞረሽ ወገኔ በወያኔ ዘረኛ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ እቅድና እንቅስቃሴ መሠረት፣ በአገራችን በኢትዮጵያ በአማራ ጎሳ ላይ በየአቅጣጫው እየደረሰ ባለው መጠነ ሰፊ ጉዳት ምክንያት ብሶት የወለደው ድርጅት ነው። በሀገራችን ታሪክ ብዙ ሳንጓዝ «አምባገነን» የሚባለው...
View Articleየዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እውነታዎች –ይህን ሳያነቡ ጨዋታው እንዳይጀመር!
(ሰንደቅ ጋዜጣ) በየአራት አመቱ የሚካሄደው ተወዳጁ የእግር ኳስ ስፖርት መድረክ፣ የአለም ዋንጫ የአለም ደረስኩ ደረስኩ እያለ ነው። ብራዚል ለሁለተኛ ጊዜ የምታስተናግደው 20ኛው የአለም ዋንጫ ሊጀመር አንድ ሳምንት ይቀረዋል። የስፖርቱ አፍቃሪ የአለም ህዝብ ሁሉ የውድድሩን መጀመር በታላቅ ጉጉት እየጠበቀ ነው። ተሳታፊ...
View Article