”የፈሪ ዱላው አስር”ኢህአዲግ ፈርቷል።ለመሆኑ ኢህአዲግ ያሰራቸው ምንም አይነት ድብቅ አላማ የሌላቸው የዞን ዘጠኝ ጦማርያን...
ፍርሃት የማያሰራው ነገር የለም።ኢህአዲግ በከፍተኛ የፍርሃት ማጥ ውስጥ ነው።ሁሉንም ይፈራል።አይዞህ አትፍራ ቢሉትም የሚችል አይመስልም።በሕዝብ ላይ የሰራቸው ሕዝብ የሚያውቃቸው እና የማያውቃቸው ብዙ ድብቅ ስራዎች ስላሉት የመፍራት ደረጃው ከዕለት ወደ ዕለት እየባሰበት እንጂ እየተሻለው አልሄደም። የሚደግፉትም ልያፅናኑት...
View Articleከዛሬ ጀመሮ የዞን ዘጠኝ ኩሩ አባል መሆኔን አረጋግጣለሁ –ግርማ ካሳ
ርዮት አለሙ፣ እስክንድር ነጋ፣ በቀለ ገርባ …….እያልን ስሞችን መዘርዘር እንችላለን። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ዜጎች ሕገ ወጥና ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ የታሰሩ ወገኖቻችን፣ ከእሥር እንዲፈቱ ስንጠብቅ ፣ ሌሎች እየተጨመሩ ነው። ከቃሊት ዉጭ ሆነው እነ ርዪትን ሲጎበኙ የነበሩ አሁን እነ ርዮት አለሙን እየተቀላቀሉ...
View Articleበሰፊው የኦሮሞ ህዝብ እና ልጆች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ በአጽንኦት እናወግዛለን!!!
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በኢትዮጵያ የመሬት ስሪት ላይ ግልፅ አቋም እና ፖሊሲ ያለው ፓርቲ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ በዚህም መሰረት መሬት በሦስት መሰረታዊ አውድ ላይ እንዲመሰረት ይህም ማለት በወል፣ በመንግስትና በግል ይዞታነት እንዲከበር...
View Articleሰበር ዜና- የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን...
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ አቶ አስራት አብርሃም የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን መቀላቀላቸውን አንድ አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ ከፍተኛ አመራሩ ለፍኖተ ነፃነት እንደገለፁት ታዋቂው ወጣት ፖለቲከኛና ደራሲ...
View Articleአንድነት ፓርቲ እሁድሚያዝያ 26 ቀን 2006ዓ.ም “የእሪታ ቀን በሚል” መሪ ቃል ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም...
በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ በተያዩ አካባቢዎች የተረገው ቅስቀሳ በፖሊስ ለማስተጓጎልና ለማገት ቢሞከርም በተሳካ መልኩ ተጠናቋል Related Posts:ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ታሰሩ[ሰበር ዜና] በአዲስ አበባ ቅስቀሳ…የዓረና መሪዎች በእንደርታ ኲሓ…ሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን…መንግስት ቅስቀሳውን ለማስተጓጎል…
View Articleአንድነት ሕዝቡን ለመድረስ የዘዉግ ድርጅቶች የግድ አያስፈልጉትም (አሰፋ ቤርሳሞ)
አሰፋ ቤርሳሞ (abersamo@gmail.com) በመድረክ እና በአንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት ሁለት ኢትዮጵያዊያን የጻፉትን አነበብኩ። ዶር መሳይ ከበደ፣ መድረክ ዉስጥ ባሉ የዘዉግ ደርጅቶች እና በአንድነት ፓርቲ መካከል ያሉት የፖለቲካ ፕሮግራም ልዩነቶች የማይታረቁ መሆናቸውን በመገልጽ፣ አንድነት ጊዜዉን እና...
View Articleበሱዳን በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ ቀጥሏል፤ ኢትዮጵያውያኑ የድረሱን ጥሪ አቀረቡ
ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ። በሱዳን ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ እኛ ሃገር ሱዳን የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን በደል እለት በእለት እየተከታተልን ጮኸታችን ሰሚ ያግኝ ዘንድ እናጋልጣለን።...
View Article6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ነግሷል፤ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል
ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው እንደ ሰደድ እሳት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተዛመተ የሚገኘው ተቃውሞ ዛሬ ማረፊያውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስችላቸውን ትጥቅ በአግባቡ የታጠቁ ልዩ ሃይሎች ወደ ትምህርት ቤቱ...
View Articleበቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!!
በቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!! ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የእሁዱን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል!! በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤቶች በግፍ ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ‹‹የእሪታ ቀን ›› በሚል መሪ...
View Articleጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉና የአንድነት የአዲስ አበባ ሰብሳቢ አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ታሰሩ –ፖሊስ ህገ ወጥ እስሩን ቀጥሏል
ዳዊት ሰሎሞን ጋዜጠኛ ነብዩና የአንድነት ሊቀመንበር ታሰሩ ጋዜጠኛ ነብዩ ሃይሉ የቀስቃሾቹን እንቅስቃሴ ለመዘገብ በወጣበት ለእስር ተዳርጓል፡፡በካዛንቺስ ፖሊስ ጣብያ ከነብዩ ጋር የአዲስ አበባ የአንድነት ሊቀመንበር ዘካሪያስ የማነብርሃንና ዘላለም ደበበ ይገኙበታል፡፡የጣብያው ኃላፊዎች ‹‹ቤተ መንግስት አካባቢ...
View Articleጃዋር ነበር የሚለው፣ አሁን ግን የኦሮሞ ተማሪዎችም ደገሙት –ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ናት (ናኦሚን በጋሻዉ)
ናኦሚን በጋሻዉ naomibegashaw@gmail.com በዉጭ አገር የሚኖሩ የኦሮሞ ብሄረተኖች፣ በዶር መራር ጉዲና የሚመራዉን ኦፌኮ ጨምሮ በርካታ የኦሮሞ ድርጅቶች እና አንዳንድ የኦሮሞ ሜዲያዎች ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበልና አዲሱን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም ፣ የኦሮሞ ተማሪዎች በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች...
View Articleአቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት ከሌሎች እስረኞች በተለየ ሁኔታ እሱ ላይ ብቻ ትኩረት ተደርጎ መብቱ በመጣሱ፤ እንዲሁም በተፅእኖና ክልከላ...
View Articleክብርነቶ በተናገሩበት ሳመንት? (ከዳዊት ዳባ)
ከዳዊት ዳባ Sunday, April 27, 2014 ሰኞ መያዚያ 13 2006 ባሌ ውስጥ የሁለት ንፁሀን ዜጎችን መገደል በመስማት ሳምንቱን ጀመርነው። አገዳደላቸው ወንጀላችሁን ከባድ ያደርገዋል። የመጀመርያው ልጅ በቁጥጥራችሁ ስር ነበር። በህግ አግባብ መጠየቅ ስትችሉ ነው በነጻ እርምጃ የገደላችሁት። አፉ ውስጥ...
View Articleየሕግ አምላክ የሞተባት አገር፤ በሕገ መንግሥት ሳይሆን በወያኔ የጫካ ሕግ ለሃያ ዓመታት (ያሬድ ኃይለማርያም)
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ሚያዝያ 23፣ 2006 ለከት ያጣው የወያኔ ጭካኔ እና የማይነጥፈው የሕዝብ ትእግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆነ አገሪቱ ዛሬ ያለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ በግላጭ ያሳያል። በመግደል አባዜ የተለከፉት የወያኔ ተጋዳላዮች ዛሬም መግደላቸውን ቀጥለዋል። ለይስሙላ በወረቀት ላይ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የጠራውና በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጽ/ቤት የተፈቀደው ጉባኤ በፓትርያርኩ ውሳኔ ተከለከለ
ዛሬ ሚያዝያ ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 – 11፡00 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዝየም አዲሱ አዳራሽ ‹‹ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ዓይነትና የይዘት ትንተና እንዲሁም አያያያዝና አጠባበቅ›› በሚል ርእስ የተጠራው የጥናት ጉባኤ ክልከላ መንሥኤ ‹‹የሥልጣን ተዋረድንና የዕዝ ሰንሰለትን ባልተከተለ መልኩ በቀጥታ...
View Articleጭፍጨፋውና አፈናው ይቁም፤ ወያኔ ይወገድ !!!
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲንቅናቄ፣ ዘረኛው ወያኔ በኦሮሚያ ሕዝብና ወጣቶች ላይ እያካሄደው ያለውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ፣ እስርና አፈናን በጥብቅ ይቃወማል። ህወሓት፣ ኦህዴድ እና በዚህ ጭፍጨፋ እጃቸው ያለበት ሁሉ ከተጠያቂነት የማያመልጡ መሆኑን ያስገነዝባል። የአሮሚያ ወጣቶች በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን...
View Articleበአሮማያ ዩኒቨርሲቲ በፈነዳ ፈንጂ ሰባ ሰዎች ተጎዱ
በሃረር አሮማያ ዪኒቨርሲቲ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በፈነዳ ፈንጂ እግር ኳስ በማየት ላይ በነበሩ ሰባ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና አንድ ሰው መሞቱን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። የመንግስታዊው ራድዮ ፋና ዘገባ እንደወረደ ለግንዛቤዎ ይኸው፦ ጽህፈት ቤቱ ማምሻውን እንደገለፀው በአዲስ አበባና በዙሪያው...
View Articleበአንድነት ፓርቲ ቅስቀሳ – ቪዲዮ ይዘናል
Related Posts:በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ…ሰበር ዜና – በወላይታ የኢህአዴግ…የዓረና መሪዎች በእንደርታ ኲሓ…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 59 – PDFZehabesha Newspaper: ዘ-ሐበሻ በቁጥር 56 ዕትሟ
View Articleአንድነት ፓርቲ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ “የእሪታ ቀን” በሚል ለሚያካሂደው ሰላማዊ ሰልፍ ይቀላቀሉ!...
ጤና ይስጥልኝ ! ግዛቸው ሽፈራው እባላለሁ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሊቀመንበር ነኝ። አንድነት በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፍቃድ አግኘቶ፣ በአገሪቷ ባሉ ክልሎች ሁሉ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሰ ድርጅት ነው። አንድነት ከማንም ግለሰብና ድርጅት ጋር ፀብ የለዉም። የአንድነት ፖለቲካ...
View Articleካዛንቺስ በሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩት የአንድነት አመራሮችና ጋዜጠኛ ፍ/ቤት ቀርበው የ11 ቀን ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡
የአንድነት ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚና የአዲስ አበባ ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሃን ፣አቶ ዘላለም ደበበ የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባል እና የፍኖተ ነፃነት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ነብዩ ኃይሉ እንዲሁም የመኪናው ሹፌር ነፃነት ዘገየ ሜክሲኮ በሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ዛሬ ቀርበው ሰላማዊ ሰልፍ...
View Article