በሃይማኖት ጭቆና ስም የሚረጩ አደገኛ መርዞች –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም(የግል አስተያየት) አራተኛውን የኢቲቪ “ጥናታዊ ፊልም” አየሁት፤ ዝቅ ሲል ለምርጫ ቅስቀሳ፣ ከፍ ሲል ደግሞ ከፋፍሎ ለመግዛት ተብሎ የተዘጋጀ ይመስለኛል። ፊልሙ ኢህአዴግንና የቀድሞ ስርዓቶችን ያነጻጽራል፤ ማንም ነፍስ ያለው ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይማኖት ጭቆና አልነበረም ብሎ አይክድም፤ ልዩነቱ...
View Articleአዲስ አድማስ ጋዜጣ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ገብተዋል ሲል ዘገበ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ከ3 ቀናት በፊት ገብተዋል ሲል ዘገበ። ዘ-ሐበሻ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማጣራት ወደ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት አቶ ሌንጮ ባቲ በተደጋጋሚ ደውላ መረጃውን ለማረጋገጥ ባትችልም፤...
View Articleሌንጮ ባቲ “ኦቦ ሌንጮ ፊንፊኔ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት፤ በቅርቡ በግልጽ እንገባለን”ሲሉ የአዲስ አድማስን ዘገባ...
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ከዘ-ሐበሻ ጋር በስልክ ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅታቸው መሪ አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ዛሬ እንደጻፈው ኢትዮጵያ አልገቡም፤ ኖርዌይ ነው ያሉት አሉ። ዛሬ ኦቦ ሌንጮ ባቲን ኖርዌይ ደውዬ በስልክ አዋርቻቸዋለሁ ያሉት አቶ ሌንጮ...
View Articleዴሞክራሲ ከማን ይጠበቃል??
ከነብዩ አለማየሁ /ኦስሎ ኖርዌይ ዴሞክራሲን ለማምጣት እርስ በእርስ መደማመጥና ሃሳብን በነፃ ማንሸራሸርን ይጠይቃል ይሄ ዋና መሰረታዊ ነገር ንው። እስቲ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ እንዳስ በኢትዮዽያ የህውሀት መንግሥት አመጣጡ እንደኔ ዓመለካከት ጥቂት የትግራይ ገበሬ ልጆች በኤርትራ የሻብያ እንቅስቃሴ በማየት ለምን...
View Articleሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ...
ሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአስተዳደር ቦርድ ኃላፊነትና የሥራ ድርሻ የኅዝብን/የምዕመናንን ውሳኔ በሙሉ ማስፈጸም ነው!!! 01/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን። በምእመናን ተመርጠው ቃል የገቡ አንዳንድ የአስተዳደር ቦርድ አባላት ባለፈው ዲሴምበር 15 ቀን...
View Articleበደምና በአጥንት መስዋዕትነት ተከብሮ የቆየ የሃገራችንን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፈን አንሰጥም!
By BERHANE ASSEBE ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብቷ የታደለች ፣መልካም የአየር ፀባይ ያላት፣ህዝቦቿ የራሳችን አኩሪባህልና ወግያለን፣የራሳችን መልካም መልክዓ ምድራዊና አሰፋፈር ያለን በጋራ ተሳስረን አብረን የኖርንባትና የምንኖርባት በየትኛውም ዘመን ሉአላዊነቷ ያልተደፈረ ለአፍሪካ ተምሳሌት የሆነች ሀገር...
View Articleየውስጤ ብቁ ዳኛ!
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አምቄ ብይዘውም ጠብታወቼ ዘመን አመጣሹን ብራና አራሱት አይቀርም ደግሞ ደረሰ …. ጥር 21 የሚሉት …. ለብር አንባር – የካቴና እራት የዶለተ – ጨጎጎት …. የዓይናማዋ የመከራ ቀን አከባበር የልደት። ወጣትነት ውበት የሚሆነው ቀድሞ ማለም፤ ቀድሞ መሆን ሲቻል ብቻ ነው። ወርቅ...
View Article“ወደው አይስቁ”ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች ሙድ የሚያስይዙ ነበሩ። ሰዎቹ በዚህ...
View Article“የአፄ ምኒልክ ወታደሮች በአያቴ ላይ ብዙ በደል አድርሰዋል” –ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ)
“በኢህአዴግ በኩል የአፄ ምኒልክ ሐውልት ይፍረስ የሚል እንቅስቃሴ አልነበረም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (ቃለምልልስ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለ3 አመት የመሩትን አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ለኢ/ር ግዛቸው አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በኋላ በፓርቲ ፖለቲካ እንደማይታቀፉ ከተናገሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር በፓርቲ ቆይታቸው፤...
View ArticleHiber Radio: “እነ ሌንጮ ሰልፋቸውን እስከምናውቅ አቋም አልያዝንም”ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ አቶ ቡልቻም ስለ ሌንጮ ይናገራሉ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥር 11 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ <<... በነ ሌንጮ ጉዳይ እዚህም ጋዜጠኞች አገር ገብተዋል ስልካቸውን ስጠን እያሉ ይጠይቁኛል... በዚህ ጉዳይ እኔም ሆነ ድርጅታችን አስተያየት ለመስጠት እንቸገራለን አቋም...
View Article“ኢትዮጵያ እየተበታተነች፤ እየጠፋች ስትሄድ ሳይ መተኛት አልቻልኩም”–አርቲስት ሻምበል በላይነህ
(ዘ-ሐበሻ) ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ቃል የተመላለሰው ዝነኛው አርቲስት ሻምበል በላይነህ “ኢትዮጵያ ታላቅ ሃገር ናት። ይህች ሃገር እየተበታተነች እየጠፋች ስትሄድ መተኛት አልቻልኩም” አለ። ሻምበል ይህን ያለው ከጋዜጠኛው “እንዴት ዘፈኖችህ በሃገር ጉዳይ እንዲያተኩሩ መረጥክ?” በሚል ላቀረበለት...
View Articleጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ እንኳንም ተወለድሽ
ህክምና ሳይቀር ተከልክላ በግፍ በእስር ቤት እየማቀቀች ለምትገኘውና ለ3ኛ ጊዜ በወህኒ ልደቷን ለምታከብረው ጋዜጠኛ ር ዕዮት ዓለሙ መታሰቢያ በጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የተጻፈ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ርዕዮት ዓለሙ በ እስር ቤት የረሃብ…የመለስ ሌጋሲ አስፈጻሚዎች ጋዜጠኛ…ርዕዮት አለሙ በወህኒቤቱ...
View Articleቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ፤ “ወደኋላ ተመልሰን በህይወት የሌሉ ሰዎችን መሸለም ወይም እዳ ማስከፈል አንችልም”
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሰሞኑ በአወዛጋቢነት በቆዩት ጉዳዮች ዙሪያ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ምላሽ ሰጥጧል። እንደወረደ እነሆ፤- ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነው እዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው “ከታሪክ ከወረስነው ቂም...
View Articleየኢቲቪ ሀሰተኛ ዶክመንታሪ ሲጋለጥ –በቢኤን ሬድዮ የተዘጋጀ ምላሽ
የኢቲቪ ሀሰተኛ ዶክመንታሪ ሲጋለጥ – በቢኤን ሬድዮ የተዘጋጀ ምላሽ Related Posts:‘ነውጥ አልባ ትግል’ – ጋዜጠኛ…በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ…የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደትን…የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10…የ’ልማታዊው አርቲስት’…
View Article6 ቅን ጥያቄዎች ለአውራምባው ዳዊት ከበደ
ክዳጉ ኢትዮጵያ ዳዊት ከበደ… የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲው የጋዜጠኝነት ምሩቁ ዳዊት… በ1997ዓ.ም ምርጫ መባቻ በነጻ ጋዜጠኝነቱ ምክንያት ከወቅቱ የቅንጅት አመራሮች ጋር ለሁለት አመት ጥቂት ፈሪ ጊዜ ከቃሊቲ በሮች ጀርባ ተከርችሞ የነበረው ዳዊት… ከቃሊቲ መልስ እጅግ በጠበበው የጋዜጠኝነት መከወኛ ክፍተት ከአጋሮቹ ጋር...
View Articleየዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ በሳንፍራንሲስኮ ሳንሆዜ ቤይ አካባቢ እንዲደረግ ተወሰነ
(ዘ-ሐበሻ) በየዓመቱ የመጀመሪያው ጁላይ ሳምንት የሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የእግርኳስና የባህል ዝግጅት በሳንፍራንሲስኮ ሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ እንዲደረግ መወሰኑን ፌዴሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው አስታወቀ። የቤይ ኤሪያ ከተሞች በሚል የሚታወቀቁት ሳንሆዜ እና ሳንፍራንሲስኮ ከተሞች መካከል እንደሚደረግ የተገለጸው...
View Articleእነአንዷለም አራጌ የቀጠሮ ቀናችሁ አልፏል፤ ለጥር 30 ተመለሱ ተባሉ
ፍርድ ቤቱ ለጥር 30 ቀጥሯቸዋል፤ ሬጅስትራር በበኩሉ ጥር 24 ቀን 2006ዓ.ም መቅረብ አለባቸው ይላል የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ሪፖርተሪች ከአዲስ አበባ እንደዘገቡት በነአቶ አንዱአለም አሬጌ ስም ያለው የክስ መዝገብን በሚመለከት በፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከተከሳሽ ጠበቆችና ከቤተሰቦች ጋር ብንቀርብም ፍርድ...
View Articleየሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ፡ ሰሞነኛ ክራሞት
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ከመሰንበቻው … በጅዳና በሪያድ መጠለያዎች … * ባለፉት ቀናትም እንደ ክራሞቴ እኔን ጨምሮ የሳውዲ መንግስትና የእኛ መንግስት ተወካዮች “እጃችሁን ሰጥታችሁ ወደ ሃገር ለመግባት እጅ ስጡ ፣ ወደ ሃገር ግቡ! ” ስንል ወትውተን ወደ መጠለያ ያስገባናቸው በርካታዎች በጅዳ ሽሜሲ መጠለያ እና...
View Articleየኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዛሬ የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ (ቪድዮዎች ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የእፎይታ ጊዜ ወስዶ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንስቃሴ ዛሬ በኢትዮጵያና በአንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች ቀጠለ። ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነጻነት›› በሚል ለዛሬ የተጠራው የአርብ (ጁምዓ) መርሀ ግብር በአዲስ አበባ የአንዋር መስጊድ ቁጥሩ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተገኝተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ...
View Articleአያሌው ጎበዜ ቀለሉ “ለሱዳን መሬት እንዳይሰጥ አልፈርምም ስላለ ነው የተነሳው የሚባለው ውሸት ነው”
ከኢሳያስ ከበደ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንትነት በፈጣን ተነስተው የጡረታ ጊዜያቸውን በአምባሳደርነት እንዲያሳልፉ የተሾሙት አቶ አያሌው ጎበዜ በአንዳንድ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ትልቅ ክብር ይሰጣቸው እንደነበር ከሚሰሙ መረጃዎች ተገንዝበን ነበር። ክብር አሰጥጧቸዋል የተባለውም ጉዳይ “ለሱዳን ተቆርሶ የሚሰጠውን መሬት...
View Article