በኢትዮጵያ ሙዚቃ እንደነገሠ 50 ዓመት የደፈነው አሊቢራ
በሚኒሶታ የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫልን አስታኮ ባለፈው ጁላይ ላይ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎቱ ቢከበርም፤ አሁን ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዚህ ብርቅዬ አርቲስት 50ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው። ግንቦት 18 ቀን 1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የተወለደው የክብር ዶ/ር አሊ መሐመድ ብራ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን...
View Articleማስታወሻ፡ እውን የባንዳውን ሚና የተጫወተው ኢሕአፓ ወይስ መኢሶን?
ከመኩሪያ ለዓለም ይህ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕ አፓ) እና መላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን)ን አስመልክቶ ሎሚ በሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ በሚታተም መጽሔት ላይ የቀረቡ 4 መጣጥፎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ የቀረበ ነው። የአቅርቦቱ ዓላማም በ1966 ዓ.ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ሕዝባዊ...
View Articleየባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጮኹ ዋሉ፤ ዲኑ ተማሪዎቹን “በዩኒቨርሲቲው በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ”አሉ
የዩኒቨርሲቲው ዲን ዶ/ር ባየልኝ ዳምጤ “በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ” አሉ (ዘ-ሐበሻ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የሆኑ ተማሪዎች ከውጤት አሰጣጥ ጋር ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ሲጮኹ መዋላቸውን የዘ-ሐበሻ የባህርዳር ዘጋቢዎች ከስፍራው ዘግበዋል። እንደ ዘጋቢዎቻችን ገለጻ...
View ArticleSport: የዓለም ዋንጫ አዘጋጇ ብራዚል አሰቃቂ ገመና ሲገለጥ
ዳ ሲልቫ ካንታንሄዴ በአንደኛው እሁድ ከሰዓት ብስክሌቱ ላይ ሲወጣ አባቱ አይተውታል፡፡ እንደልማዱ መንደር ውስጥ እግርኳስ ሊጫወት እየሄደ መሆኑንም አውቀዋል፡፡ ነገር ግን ልጃቸው የተሳለ ቢላዋ ከጀርባው ሲደብቅ አላስተዋሉትም፡፡ አጭሩ እና ቀጭኑ የ19 ዓመት ወጣት ካንታንሄዴ ከታናሽ ወንድሙ ጆጅ ጋር በመሆን በሰሜን...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ –ከረመጥ ወደ ረመጥ (ከፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም)
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ባለፉት አስርት ዓመታት በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን/ት ዜጎች በአገራቸው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አህጉር በተለየ መልኩ ተንሰራፍቶ እየተፈጸመ ካለው ጭካኔና ርህራሄ የጎደለው አምባገነናዊ ስርዓት ለማምለጥ ሲሉ እግራቸው ወዳመራቸው አገር በመሰደድ ላይ...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያልተናገሩት ወይም ያላደረጓቸው 8 ነገሮች
ከኢሳያስ ከበደ ዶ/ር ቴዎድሮስ በፌስቡክ በያዙት የቁጥር ጨዋታና በሳዑዲ መንግስት ገንዘብ ከተመለሱት ኢትዮጵያውያን ጋር በተነሱት ፎቶ ግራፎች የተነሳ አንዳንዶች ጥሩ ሥራ እየሰሩ ነው በማለት ሲያሞካሿቸው ይደመጣሉ። በተለይ በሳዑዲው ጉዳይ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትንፍሽ እንዳይሉ በተደረገበት ሁኔታ፤ ዶ/ር ቴዲ...
View Articleከሳዑዲ የተመለሱ 7000 በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በየመን ችግር ላይ ናቸው
ግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) ከየመን በባህር ተሻግረው በየመን በኩል ያንን እልህ አስጨራሽ በረሃና ፈተና አልፈው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን ከአበሀ፣ ከሚስ ምሽት፣ ናጂራንና አሲር… ከመሳሰሉት የመን ድንበር አቅራቢያ ያሉ የሳዑዲ ከተማዎች ላይ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን እየገቡ ነው፡፡ ጅዳ...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው በደል ስቃይ ዛሬም ቀጥሏል (አዳዲስ መረጃዎች ከጅዳ)
በኢትዮጵያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ * በሪያድ መለዝ አካባቢ የሚገኝ፡ አሚራ ኑራ ዩንቨርስቲ ግቢ ሜዳ ላይ ያለዳስ ብርድ እና ጸሃይ የሚፈራረቅባቸው ከ 7 ሺሕ የሚበልጡ ወገኖቻችን በምግብ ውሃ እና የመጸዳጃ ቦታ እጦት እየተሰቃዩ ነው። የተጠቀሰው መጠለያ ውስጥ ያሉት ወገኖቻችን አብዛኛዎቹ ሴቶች ህጻናት እና አረጋውያን...
View Articleስንቶች ሳይኖሩ ሞቱ ስንቶቻችንስ ነን ሳንኖር የምንሞተው? -ጌታቸው ከሰ
ጌታቸው ከሰ/አሜሪካ (መሪ ቃሉን ፋሲል ተካልኝ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለየን ከያኔ አብርሃም አስመላሽ ካቀረበው የግጥም መድብል አንዷን ስንኝ ወስጄ ነው የዛሬውን ጹሑፌ ያቀረብኩት ። ግጥሙን በሙሉ ለማንበብ የዘ-ሐበሻን ድሕረ-ገጽ ከፍተው ያንብቡ።) እኔ የዚህ ጹሁፍ አቅራቢ በደርግ ዘመነ መንግሥት በአንድ ጊዜ በአራት...
View Articleዶክተር ቴወድሮስ አድህኖም በእውነት አዝነው ወይስ መስታወቂያ እየሰሩ !!
Gebregziabher Lema /Kitzingen/ የኢትዮጽያ ህዝብ የሞተበት፤ ያዘነበት፤ ፍትህ ያጣበት ፤የተራበበትና የተሰደደበት ግዜአቶች ቢኖሩም አሁን ግን እራሳቸው ከሚያደርሱብን ግፍና በደል በተጨማሪ በባእዳን ሀገራት ተደፍሮና ተነክቶ የማያውቀው ህዝብ አሁን ባለው ስርአት ታሪካችንንና መንነታችንን...
View Articleበአ.አ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች የሳዑዲን እና የኢትዮጵያን መንግስት ሲቃወሙ (Video)
ከቀናት በፊት ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ሕዝቡ ተቃውሞውን ማሰማቱን መዘገባችን ይታወሳል። “ታላቁ ሩጫ የብሶት መግለጫ” እያሉ ነበር የዘመሩት የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች። የኢትዮጵያ ቲቪን ካሜራ ማን ሲያዩ ደግሞ “Shame on u.. Shame on u” ሲሉ ነበር። “ታላቁ ሩጫ… ታላቁ ሩጫ የኢትዮጵያ...
View Articleወደ ሳኡዲ አደንዛዥ እጽንና መጠጥን ለማስገባት የሞከሩ ሰዎች ተያዙ ከመካከላቸዉም አንዱ ታጣቂ ተገደለ ተባለና በሰዎቹ...
ምኒልክ ሳልሳዊ ህወሃት የራሱን ሰዎች በጣም ይፈራል፤ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ ወገናቸዉ እንዳይገኛኙም በጣም ይጥራል፤ህወሃት ስልጣኑንን ከለቀቀም ከሰሜን የኤርትራ ህዝብና ከትግራይ ዉጪ ያለዉ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ተወላጆችን እንደሚያጠቃም ይስፈራራል። ህወሃት የለዉጥ ብስራትን የሚሹ የትግራይ ልጆች ኤርትራ ካለዉ የተቃዋዊ ሐይል...
View Articleቴዎድሮስ አድሃኖም ቢያጥቡት የማይጠራ ወያኔ ነዉ (ኤፍሬም ማዴቦ)
ኤፍሬም ማዴቦ የኢትዮጵያ ህዝብና እናስተዳድረዋለን የሚሉት አምባገነን ገዢዎቹ ተስማምተዉና አንዱ ሌላዉን አክብሮ የኖረበት አንድም የታሪክ አጋጣሚ የለም። የእስከዛሬዉ ታሪካችን ምዕራፍ በጥቅሉ ሲታይ ታሪካችን የሚቋጨዉ ህዝብ ተረገጠ፤ ተጋዘ፤ ገዢዎች ደግሞ ረገጡ፤ገዙ፤ አሰሩ፤ አጋዙ እየተባለ ነዉ። አዎ! የኢትዮጵያ...
View Articleመፍትሔው (አበራ ሽፈራው ከጀርመን)
አበራ ሽፈራው ከጀርመን በተለይም ባለፉት 22 ዓመታት በሀገራችን ለተከናውኑት አበይት ችግሮች ሁላችንም እጆቻችንን ወደ ህወሓት እየቀሰርን ለችግሮቻችን መፍትሔ መስጠት አቅቶን ይባሱኑ ለከፍተኛ ስቃይና መከራ መዳረጋችንና፤ መፍትሔውን ከህወሓት እየጠበቅን ለችግራችን መባባስ አስተዋጽኦ በማድረጋችን ችግራችን እየተባባሰ...
View Articleሰበር አሳዛኝ ዜና
አሳዛኝ ዜና ዛሬ ከጠዋት 12 ሠዐት በጊዮርጊስ ቤተክርሰትያን በር ላይ አንድ ሲሚንቶ የጫነ ሲኖ ትራክ ባደረሰው አደጋ የአራት (4) ሰው ህይወት ሲያልፍ እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡ እንዲሁም በእሳት አደጋ በኩል ያለው የቤተክርስቲያኑ በር በአደጋው አንድ ጎኑ ፈርሶአል፡፡...
View Articleከሳኡዲአረቢያ በተመለሱ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው በደል አገር ዉስጥም እንደቀጠለ መሆኑን የኢህአዴግ አባላት አጋለጹ
“ከተመላሾቹ መካከል የአክራሪ ፣የኦነግና የግንቦት 7 አባላቶች ስላሉ መዝግባችሁ በአይነ ቁራኛ ተከታተሉዋቸው’’ የመንግስት አመራር አካላት ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 19/2006 (ቢቢኤን) ፦ሳኡዲ አረቢያ ህጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸውን ዜጎች...
View Articleየትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) “አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል”አለ
ከትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ አንድነታችንና እኩልነታችን በኢህአዴግ መቃብር ላይ ይረጋገጣል! በህዝብ የተተፋው የኢህኣዴግ ስርአት ። የተለያየ ምክንያቶችን እየፈጠረ ህዝብን በማደናገር የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሲል እንደ አንድ አላማ ይዞ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፣ ይህንንም አላማው...
View Articleበቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩኒቨርሲቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ...
ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ በሳውዲ አረቢያ ከእሳት ወደ ረመጥ ያመራው የወገኖቻችን ህይወት አሰቃቂ እና ዘግናኝ በሆኑ አደጋዎች ታጅቦ ግፍ እና መከራው ቀጥሏል:: በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩነቨርስቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ምስል ይፋ ሆነ። ከአስራ ስምንት ዓመት በታች...
View Articleየሚኒሶታዉ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የወያኔ እጅ መንሻ አይሆንም
ከወንድሙ በላይነህ (ሚኒሶታ) ሰሞኑን ከማቀርባት እህቴ ጋራ ጨዋታ ጀምረን ሳዉዲ አረቢ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ሥላለዉ ስቃይና መከራ ስናወራ እህቴ ቆጣ ብላ፦ አይ እኛ ስለነሱ መከራ ልባችን እዬደማ ተጨናንቀናል፤ ሌሎች በቤተክርስቲያናችን ላይ ከሚዶልቱ ሰይጣኖች ጋር ዛሬ ተጋጭቸ መጣሁ አለችኝ፦ የምን ግጭት ስላት...
View Articleከቤሩት የተሰማ አሰቃቂ መረጃ (ይህን ቪድዮ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ እንዲያዩት አይመከርም)
ወደ ዘ-ሐበሻ ዝግጅት ክፍል በፌስቡክ የግል መልዕክት አንድ እህት ብታነጋግሩኝ አሳዛኝና ማንም ያልዘገበው መረጃ ቤሩት ውስጥ የተፈጸመ አቀብላችኋለሁ አለችን። ፈቃዳችንን ገልጸን ስልኳን ተቀብለን ወደ ቤሩት ደወልንላት። አነጋግርናት። ሌሎችንም እንዲሁ አንጋገርን። ከዚያም የሚከተለው አሳዛኝ መረጃ እንዲህ ተቀናበረ።...
View Article