ትንሽ ስለ ፕ/ር ብርሀኑ – ይገረም አለሙ
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ሰሞኑን የተናገሩትን ስሰማ አስር አመት ወደ ኋላ ተመልሼ አንዳስብ ግድ አለኝ፡፡ ፕ/ሩ ኢትዮጵያም ሆኑ አሜሪካ ወይንም አስመራ ሰላማዊ ተጋይም ሆኑ ሁሉን አቀፍ የትግል ስልት አራማጅ እምነት አስተሳሰባቸው የማይለዋወጥ መሆኑን ለመገንዘብ ቻልኩኝ፡፡ ጊዜው 1997 መጨረሻ ወቅቱ ሕዝብ ይመርጣል ጠመንጃ...
View Articleበሕወሓት ወታደሮች ውስጥ አለመተማመኑ ነግሷል –በጀነራል ሳሞራ የኑስ ቡድን እና በሌ/ጀነራል አብረሀ ወ/ማርያም ቡድን...
* ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ በሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ እርስበርስ አለመተማመንና ጥርጣሬ አይሏል፡፡ * የህወሓት አገዛዝ ከሱዳን ጋር የተፈጠረውን ወታደራዊ ግጭት የህዝቡን ትኩረት ሊያስቀይርበት በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ * የህወሓት አገልጋይ የሆኑ “የአማራ ክልል” ባለስልጣናት ወደ ወልቃይት ሄደው...
View Articleአጭር ጥያቄ ለእነ ኦባማ አጭር ማስገንዘቢያ ለእነ ወያኔ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ከአምሳሉ ገ/ኪዳን አቶ ኦባማ እንደፈከሩ አደረጉት አይደል! ጥሩ አንዴ ልብ ብለው ያድምጡኝ? እኛ ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ጊዜ የራሳችን የሆነ ሉዓላዊ መንግሥትና ሀገር ቢኖረን እናንተም በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ላይ የማትገቡ ብትሆኑና ወያኔን አስታግሱልን አደብ አስገዙልን መብቶቻችንን አስጠብቁልን፤ እንቢ ካላቹህ...
View Articleጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት
ሐምሌ 2 /2004 ለሊት ሰባት ሰዓት ማዕከላዊ የደረሰው ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት የደረሰበትን አሰቃቂ ድርጊት አስረድቷል፡፡ በዚህ የተበሳጩት የማዕከላዊ ቢሮ ቁጥር 49 መርማሪዎች ኢንስፔክተር አለማየሁ፣ዘመድኩንና ጸጋዬ የተባሉ የሱፍን ከፍርድ ቤት መልስ ቢሯቸው ድረስ በማስመጣት ‹‹ፍርድ ቤት...
View Articleሐሳብን ከመግለጽ ነጻነት ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ከሚገኙ ጋዜጠኞችና ጦማርያን የተወሰኑት
* ሁሉም የታሰሩለት አላማ እስኪፈታ ድምጻችንን እናሰማለን 1. እስክንድር ነጋ (በህገ ወጥ መንገድ በሞያው እንዳይሰራ የታገደ በኋላም በግንቦት ሰባት አባልነትና የአረቡን አለም አይነት አብዩት በኢትዩጵያ እንዲፈጠር ታደራጃለህ ተብሎ 18 ዓመት የተፈረደበት ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ተሟጋች) 2. ውብሸት ታዬ (የቀድሞዋ...
View Articleቴዎድሮስ አድሃኖም የግብረሰዶማውያንን ዣንጥላ ይዘው ኦባማን ተቀበሉ (ይናገራል ፎቶ)
ታየ ምህረቱ ከቀበና ብዙዎች “የፌስቡክ ሚኒስትር” ሲሉ የሚጠሯቸው ቴዎድሮስ አድሃኖም ዛሬ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ አውሮፕላን ማረፊያው ላይ የያዙት ዣንጥላ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: የፌስቡኩ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም የያዙት ዣንጥላ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፉና በዛው ውስጥ...
View ArticleHiber radio ፕ/ት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ሲገቡ ቀስተ ደመና መታየቱ ነዋሪውን አነጋገረ፣ ሕዝቡ ፕሬዝዳንቱ ቶሎ...
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 19 ቀን 2007 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያው አገዛዝ የይስሙላ ምርጫ ላይ የፕሬዝዳንት ኦባማ አማካሪና የህወሃት ወዳጅ ሲዛን ራይስየመቶ በመቶ ምርጫው ዲሞክራሲያዊ ነው ማለታቸውና እሳቸው እንደሳቁት እኔም ስቄያለሁ የሳቸው ሳቅና የኔሳቅ የተለያየ ነው። የመቶ በመቶ ምርጫው እንዳሉት ሳይሆን...
View Articleየኢትዮጵያውያን የአውሮፓ ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን የ13ኛው ዓመት በዓል በኢትዮ-ለንደንና በኢትዮ-ኢሚሊያ የዋንጫ...
ባለፈው ዓመት በ2014 ዓ.ም. ኢትዮ–ምዩኒክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያውያን የአውሮፓ ስፖርትና ባህል የ13ኛውን ዓመት በዓል የማዘጋጀት እድል የተሰጠው ለኢትዮ–አዲስ ፍራንክፈርት ነበር፡፡በዚህ መሰረት ኢትዮ–አዲስ ፍራንክፈርት የ13ኛውን ዓመት የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጀት ሃላፊነት ተሰጥቶት፥ በፍራንክፈርት...
View Articleሁላችንም ፍራንክፈርት ደረስንና የኮቴ አስከፈሉን
ምሥጢረ ኃይለ ሥላሴ – ዙሪክ/ስዊዘርላንድ በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የባሕልና የስፖርት ፌደሬሽን አስተባባሪነት ለ13ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር እ.አ.አ. ከሐምሌ 15-18 በፍራንክፈርት ከተማ ተካሂዷል። በ1ኛ ዲቪዚዮን 18 ቡድኖች፣ በ2ተኛ ዲቪዚዮን 12 ቡድኖች ተመድበው፣ በወጣቶችም ከ7-10 እና...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ –ከቴዎድሮስ ሓይሌ
“…… ይህ ጦርነት ወደን ሳይሆን ተገደን የገባንበት በመሆኑ ገደልን እያልን የምንፎክርበት አይደለም ፤ በዚያም በኩል ያሉት የኛው ወንድሞች ናቸውና ፤ ምርጫችን ይህ መሆኑ ቢያሳዝንም መብታችንን ለማስከበር ያለው አማራጭ ይህ በመሆኑ ነው ……..’’ ይህን ከላይ የሰፈረውን መልካምና ትሁት አባባል ሰሞኑን የተናገሩት...
View Articleየሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 21 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ * 39 ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚደርሱ የመኪና አደጋዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: በዚህ ዓመት እንኳ በዘሐበሻ ላይ በርከት ያሉ የመኪና አደጋዎችንና ካስከተለው የሰው ሕይወት መጥፋት ጋር ዘግበናል:: ከሃገር ቤት የመጣ ዜና እንደሚያስረዳው ትናንት በትግራይ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ...
View ArticleHealth: ከባለቤትህ ጋር ስምምነት ፈጥረህ ለመኖር የምትችልባቸው 7 ዘዴዎች
‹‹ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ እባካችሁ አንድ በሉኝ›› ዕድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ዲግሪና ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡...
View Articleየጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አቤቱታ ነገ ውሳኔ ያገኛል
ነገ ሐምሌ 22/2007ዓም ከሰዓት 8:00 ሰዓት 6 ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሰበር ሰሚ አቤቱታ ውሳኔ ይገኛል። ከታሪኩ ደሳለኝ ተመሰገን አንዱን ጋዜጣ ሲዘጉበት በሌላ መንገድ እየመጣ አዱን በር ሲዘጉ ሌላ እየሰበረ ዱላና እንግልታቸውም ማባበያና ማስፈራሪያቸውን ንቁ ወደ ፍርሀት...
View ArticleSport: ሰርጂዮራሞስ ወደ ኦልድትራፎርድ?
ማንችስተር ዩናይትድ በ2009 ፕሪ ሲዝን ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናል ክርስቲያኖ ሮናልዶን ከሪያል ማድሪድ ከሸጠ ወዲህ በሁለቱ የዓለማችን ታላላቅ ክለቦች መካከል በግዙፍነቱ አቻ የማይገኝለት የዝውውር ውል ሊፈርም ተቃርቧል፡፡ ውሉ የሚያመለክታቸው ተጨዋቾች የስፔን ኢንተርናሽናሎቹ ዳቪድ ዳሂኦና ሰርጂዮ ራምስ ናቸው፡፡...
View Articleበኢስላም ማህፀንን ማከራየትና መከራየት እንዴት ይታያል?
ዳኢ መንሱር ሁሴን ስለ ማህፀን ማከራየት ከኢስላም አስተምህሮ አንፃር እንደሚከተለው አብራርተውልናል፡፡ ምስጋና ለአሏህ (ሱ.ወ) የተገባ ነው፡፡ ሶላትና ሰላም በአሏህ መልዕክተኛ በሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ይስፈን፡፡ ወደ ዋናው ርዕሳችን ከመግባታችን በፊት እንደ ኢስላም አስተምህሮ የሰው ልጆች የተፈጠሩባቸውን አራት...
View Articleኦባማ ጋዜጠኞች መታሰር የለባቸውም አሉ * መሪዎች የስልጣን ጊዜያቸው ሲያልቅ መውረድ አለባቸው ሲሉ አስጠነቀቁ
ከአሰግድ ታመነ የኢትዮጵያ መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የመጣ ነው በማለት እጅጉን አስቀይሞን የነበረው ኦባማ ዛሬ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ልዩ ሆኖ ቀረበ። ኦባማ “ዴሞክራሲ ማለት ፎርማል ምርጫ ማለት ብቻ አይደለም” ሲል አዳራሹ በአንድ እግሩ ቆመ ጭብጨባው ቀለጠ ፉጨቱ አስተጋባ ሁሉም በዚህች ሰበብ ምርጫ...
View Articleኮማንደር ወልደሚካኤል ገ/እግዚአብሄር እና ካሕሳይ ነጋሽ በአርበኞች ግንቦት 7 መገደላቸውን ትህዴን አስታወቀ
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የኢህአዴግ የሰራዊት አባላት በግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን የትህዴን መረጃ መረብ ለዘ-ሐበሻ በላከው መረጃ አመለከተ:: ባለፈው ቀናት በሑመራ አካባቢ ማይ ሰገን በተባለው...
View Articleቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባት፣ ለሰው ዘር መገኛ ለኢትዮጵያ! –ባራክ ኦባማ
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች ምንጫቸው አንድ ስለመሆኑ ማስረጃ አለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሌላ የምዕት ዓመት የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት፣ አንድ ለሆነው ሰብዓዊ ቤተሰብ፣ ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባትም ምድር ለኢትዮጵያ እንዲሁም “ለጤናችን” ፅዋ አንስተዋል፡፡ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች...
View Articleበረከት ስምዖን ደክመዋል
በረከት ስም ዖን እና ባለቤታቸው ወ/ሮ አሰፉ * በጥቂት ቀናት በ እንግሊዝ; በጀርመን እና በሳዑዲ አረቢያ ህክምና ውስጥ ነበሩ * በልብ በሽታ የተነሳ ከመጠጥ ከብስጭት እና ከአልኮል መጠጦች እንዲርቁ ተመክረው ነበር * ሳዑዲ አረቢያው ብግሻን ሆስፒታል በሕይወት ብዙም እንደማይቆዩ ተነግሯቸዋል * በረከት ለወ/ሮ አሰፉ...
View Articleበኦባማ ጉብኝት ኢሕአዴጎች ለሁለት ተከፍለዋል –“የምርጫው 100% ውጤት የዓለም መሳቂያ አድርጎናል”የሚሉ ካድሬዎች በዝተዋል
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ መምጣት ጠቅሞናል በሚሉና መሳቂያ አድርጎናል በሚሉ ሃሳቦች የኢሕ አዴግ አባላት ለሁለት መከፋፈላቸውን የዘ-ሐበሻ የውስጥ ምንጮች አስታወቁ:: እንደምንጮቻችን ገለጻ በኢሕ አዴግ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍል የፕሬዚዳንቱን መምጣት ተከትሎ የዓለም ታላላቅ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን...
View Article