Sport: የሊቨርፑል ፀሐይ ጠልቃ ይሆን?
ለከርሞ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ለሊቨርፑል ቦታ የለውም፡፡ ለእንግሊዝ ክለብ በትልቁ መድረክ ተሳታፊ የሚያደርገውን ዕድል ማግኘት አልቻለም፡፡ የአሁኖቹ የክለቡ ባለሀብቶች ወደ እንግሊዝ ሲመጡም ሊቨርፑል የቻምፒዮንስ ሊግ ተወዳዳሪ አልነበረም፡፡ ብሬንዳን ሮጀርስ በአንፊልድ ሲሾሙም ክለቡ በፕሪሚየር ሊግ እስከ አራተኛ...
View ArticleHealth: ለአፍ ጠረን መንስኤ የሆኑ 16 ክስተቶችና ህመሞች -የዶክተሩ ትንታኔ
ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጁን ዕትም ላይ ታትሞ ወጥቷል:: የህክምና ባለሙያዎቹ ‹‹ሃሊቶሲስ›› ይሉታል፡፡ ቃሉ ‹‹ትንፋሽ›› የሚል ትርጉም ካለው ሃልተስ ከተባለው የላቲን ቃልና መጥፎ ሁኔታን ከሚያመለክተው ኦሲስ ከተባለው ባዕድ መድረሻ ነው፡፡ ብዙው የህብረተሰብ ክፍል መጥፎ የአፍ ጠረን በሚል ያውቀዋል፡፡ መጥፎ...
View Articleእርዱን ፍረዱልን አንልም፤ በነፃነት ተጋድሎአችን አይግቡብን! –ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ
በመካከለኛዉ ምስራቅ ዝነኛ የሆነዉ ጋዜጠኛ ድንቅ የስነጹሁፍ ሰዉም ነዉ። በኮሎኔል ጋማል አብዱልናስር የቅርብ ሰዉነትነትና አማካሪነትም ይታወቃል። ሖስኒ ሙሃመድ ሃይከል እንደዳቦ የሚገመጡ መጻሕፍትን በመጻፉ፥ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ባሻገር የእንግሊዝ አንባቢዎቹ የጹሁፎቹ እስረኞች ናቸዉ። አሁንም በጋርዲያን ጋዜጣና...
View Article“ትግሌን አደራ!” –የጐንቻው!
[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] Download (PDF, 546KB) The post “ትግሌን አደራ!” – የጐንቻው! appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleመኮንን ጌታቸው ጌይል ስሚዝን በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃወማቸው
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እንደዘገበው የዲሲ ወጣቶች ግብረ ሃይል አባል መኮንን ጌታቸው የህወሀት ደጋፊ በመሆን የሚታወቁትና ለUSAID ሃላፊነት የታጩትን ጌይል ስሚዝን በመቃወም በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃውሞ አሰምቷል። ጌይል ስሚዝ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ የአሜሪካን መንግስት ጀርባ...
View Articleየአረናው አመራር አባል በ3 ሰዎች ታንቀው ተገደሉ
ዓምዶም ገብረስላሴ ከመቀሌ እንደዘገበው: ኣቶ ታደሰ ኣብርሃ የተባሉ የዓረና-መድረክ ኣባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና ኣመራር ኣባል ትናንት ማታ 09 / 10 / 2007 ዓ/ም በሶስት ሰወች ታንቀው ተገደሉ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ማይካድራ ቀበሌ ኑዋሪ ሲሆኑ በዘንድሮው ምርጫ ወቅት በቀበሌው...
View Articleየሳሙኤል አወቀ መገደል የነፃነት ትግሉን አያስቆመውም !!
“ለማንኛውም የምከፍለው ዋጋ ለለሃገሬና ለነፃነት ነው፡፡ በአካል ብታሰርም ህሊናዬ አይታሰርም፡፡ ከገደሉኝም ትግሌን አደራ!!! አገራችን የወያኔ ዘረኞች ብቻ መፈንጫ መሆን የለባትም! ትግላችን የነፃነት፤ ጉዞአችን ጎርባጣ፤ መድረሻችን ነፃነት፤ ታሪካችን ዘላለማዊ ነው፡፡” ሳሙኤል አወቀ ፊስቡክ ገፅ ላይ የተገኘ ሰኔ...
View Articleሰሞናቱ። ዳ እና ቃ ….
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ሰሞኑን በርከት ያሉ ጸሐፊዎች በነፃነት ፍለጋ ሂደት ዙሪያ በርካታ ጹሑፎችን ጽፈው – አስተዬቶችን አነበብኵኝ። ወቀሳዎቹም ቢሆኑ መምህር ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። በሌላም በኩል ላቅ ባለ ዝግጅት የተካሄደውን የኢሳት ዓለምአቀፋዊ ጉባኤንም ጊዜ ወስጄ – አዳመጥኩት።...
View Articleየመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት ውሎ
ለገሰ ወ/ሃና የመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት ከእስር እንዲፈታ ቢወስንም ፓሊስ ሳይፈታው ቀረ ዘሬ ሰኔ 10/10/2007 ዓም በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርቦ በዝግ የታየው ችሎት ማሙሸት አማረ በ5000:00 ዋስ ከእስር ይለቀቅ ቀጣይ ሀምሌ...
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ!
አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት...
View ArticleHealth: የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች
በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድየሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡…ለምሳሌ ያህል… 1) ስብና ኮልስትሮል፡ ከየትኛውም...
View Articleከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይቀርባሉ፡፡ አቃቤ ህግ በሰኔ 7/2007 ዓ.ም ባቀረበባቸው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ተከሳሾቹ የወንጀል ህጉ አንቀጽ...
View Articleአለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል:: ያድምጡት:: The post አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል appeared first on Zehabesha...
View Articleሚካኤል ዲኖ ገጹ ላይ ካሰፈረው… –ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
“አቧራውን ስለማጥራት” ወይስ እውነታውን ስለማድፋፋት!? እንደአንዳንድ ምሁራን ሁሉ ዶክተር ዳኛቸውም ሀሳቡን በፅሁፍ የመግለፅ ክህሎት ስለሌለው፣ መሐመድ ሀሰን በተባለው ጋዜጠኛ አሰናኝነት፤ ለህትመት እንዲበቃ እየሰራ መሆኑን ከሰማው ከርሜያለሁ። የዶክተር መረራን ስህተት ላለመድገም መጠንቀቁንም አድንቄያለሁ። በመፅሃፉ...
View Articleኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የለገጣፎ ነዋሪዎች ገለጹ
‹‹በምርጫው ምክንያት ሊበቀሉን ነው ቤታችን በክረምት ያፈረሱት›› ነዋሪዎቹ በ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው በለገጣፎ አባኪሮስ፣ ገዋሳ አካባቢ ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በተለያዩ ጊዜያት ፖሊስና ካድሬዎች ቤታቸውን በቀይ ቀለም ከቀቡ በኋላ...
View Article‹‹የታሰርኩት ባልሰራሁት ወንጀል ነው›› አቶ ማሙሸት አማረ
መጀመሪያ የቀረበብኝ ክስ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም የተጠራው ሰልፍ ላይ ወጣቶችን አደራጅተህ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥረሃል የሚል ነው፡፡ በዚህ ክስ ፖሊስ ሁነኛ ማስረጃ አለኝ ብሎ ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራክሯል፡፡ መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ስለጣረ ምርጫ ላይም ተመሳሳይ ችግር ይፈጥርብናል ብሎ...
View Articleበዚህ ታላቅ ወር እጆቻችን ወደላይ ዘርግተን የተበዳይ ድምፃችንን እናሰማ!!! –ድምጻችን ይሰማ!
አርብ ሰኔ 12/2007 ረመዳን የድል ወር ነው፡፡ ለየትኛውም ዓይነት ድል የመጀመሪያው እና ዋነኛው እርምጃ የሆነውን በራስ ላይ ድል የመቀዳጀትን ስኬት እውን ለማድረግ ደግሞ ከረመዳን የተሻለ አጋጣሚ የለም፡፡ ረመዳን የኢብሊስን መታሰር ተከትሎ የሰውን ልጅ ወደታች ከሚጎትተው ስጋዊ ሰሜት ጋር የሚያደርገው ትግል ቀላል...
View Articleየአዛውንቱ እንግልት –አርአያ ተስፋማሪያም
አቶ ተክሌ አበራ ይባላሉ። በአሰብ መርከበኛ ሆነው ሰርተዋል። ከአገር ከወጡ 47 አመት ሲሆናቸው፣ በደቡብ አፍሪካ መኖር ከጀመሩ 20 አመት አስቆጥረዋል። በከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀው የሚገኙት አዛውንቱ አቶ ተክሌ ወደ አገር ቤት መመለስ ቢፈልጉም የማስታወስ ችግር አለባቸው። አቶ ምናሴ አበራ የሚባል ወንድም...
View Articleየወያኔ መከላከያ ሰራዊት መካከል አለመግባባቱ ተባብሶ ቀጥላል
በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት የሆኑት ወታደሮች በአገልግሎት ማብቂያ በሚል ምክንያት ያልተፈለጉትን ለማሰናበት ተብሎ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ብዛት ያላቸው ወታደሮች አገልግሎታችን ግዜ ያበቃ በመሆኑ መሰናበት አለብን በማለታቸው የተነሳ ስብሰባው እንደተቋረጠ ታወቀ። ምንጮቻችን በላኩልን መረጃ መሰረት- በሰሜን እዝ...
View Articleጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ አረፈ
ግንቦት 13 1983 ዓ.ም የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ወደ ዙምባብዌ ሲሸሹ ዜናውን በኢትዮጵያ ራድዮ በማንበቡ በታሪክ ውስጥ የሚጠቀሰው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው የጋዜጠኛው ፈረሳይ ለጋሲዮን በሚገኝ አንድ...
View Article