የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ሠራተኞች በጥይት ተገደሉ
–ግድያውን ፈጽሟል የተባለው ተጠርጣሪ እጁን ሰጥቷል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌ ዲስትሪክት የማይፀብሪ ቅርንጫፍ ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ፣ ስድስት የባንኩ ሠራተኞች ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በባንኩ የጥበቃ ሠራተኛ በጥይት ተገደሉ፡፡ ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የተለመደ ሥራቸውን በማከናወን ላይ...
View Articleየአለም ሀገራት ባሰፈኑት የህግና ፍትህ ስርአት ምዘና ኢትዮጵያ ከ102 የአለም ሀገራት 94ተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል
ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት የተባለው በአለም ላይ ፍትህና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እሰራለሁ የሚል ተቋም የ 102 የአለም ሀገራትን የፍትህና ህግ ስርአት ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ከ 100 ሺህ የማያንሱ ህዝቦችን መጠይቅ በማድረግ ጭምር የተጠናቀረው ይህ የተቋሙ ሪፖርት በዚህ ረገድ የኢትዮጵያችንንም...
View Articleኢትዮዽያዊው በአሜሪካ 122 አመት ተፈረደበት
በአሜሪካን ሀገር በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮዽያዊያን ስደተኞች ይኖራሉ! እነዚህ ስደተኞች ከጥቃቅን ስራዎች አንስቶ እስከ_ታላላቅ ካምፓኒዎች በወዛቸው ያገኙዋትን ዶላር አጠራቅመው አንድ ቀን ሀገሬ እገባለው ከሚል ተስፋ ጋር ሕይወትን ይገፋሉ:: ህልሙ የሞላለት ጥቂቱ ጠቅልሎ ሲመጣ አብዛኛው ግን በዥዋዥዌው የአሜሪካ ህይወት...
View Articleመውደቂያ ያጣ እንባ
ውሀ በጠማው በረሀ በደረቀ የምድር ሀሩር የሠማይ ዝናብ ይመሥል የወንድሜ ደም ሲገበር ኑሮ ለገፋው ወገኔ ሰይፍ ካፎቱ ሲመዘዝ የሰው ልጅ ልክ እንደስሳ አንገቱ አንዲህ ሲገዘገዝ ሀዘኑ ሆዴን ቢያምሠው ስቀት አንጀቴ ቢገባ ቁስለቴ ሽቅብ አንስቼ የውስጤን ህመም ላሠማ አንድባይ ገላገይ ሽቼ ወጣሁኝ ከአገሬ ማማ ግን ጩኸቴ...
View Articleወ/ሮ ንግስት ወንዲፍራው ክስ ተመሰረተባት- በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም በመንግስት ተጠርቶ ከነበረው ሰልፍ ጋር በተያያዘ በምርጫ ማግስት ግንቦት 19/2007 ዓ.ም ለእስር የተዳረገችው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወ/ሮ ንግስት ወንዲፍራው ክስ ተመሰረተባት፡፡ ዛሬ ግንቦት 26/2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት የቀረበችው ወ/ሮ...
View Articleየወያኔ 100% የምርጫው ድራማ –ከደምሰው ደስታ
መላዋ ኢትዮጵያ እስር ቤት በሆነችበት ከአሳሪዎቹ ከወያኔ ኢህአዴግ በስተቀር ከ 82 በላይ ብሄር በሄረሰቦች በጠቅላላ በጽኑ እስር ላይና አሳራቸውን በመብላት ላይ ይገኛሉ። ለናሙና ያህል ብንመለከትም ኦልባና ለሊሴና ጓደኞቹ ከኦሮሞ፤ አንዷለም አራጌ፣ የሽዋስ አሰፋና ጓደኞቹ ከአማራ፤ አብርሃ ደስታ ከትግራይ፤ ኦኬሎ...
View Articleበኢትዮጵያና ሱማሊያ ድንበር ውጥረቱ አይሏል * በትናንትና ዛሬ ጠዋት ጦርነት 19 ሰዎች ሞቱ
(ዘ-ሐበሻ) 2ኛ ሳምንቱን የያዘውና በሶማሊያና በኢትዮጵያ ድንበር ባሉ መንደሮች አካባቢ በተነሳ ጦርነት ትናንት ረቡዕ እና ዛሬ ሐሙስ በተደረጉ ውጊያዎች የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ዜጎች ቁስለኛ መሆናቸውን ዘ-ሐበሻ ከስፍራው ያገኘችው መረጃ አመለከተ:: በድንበሩ አካባቢ ትናንትና ዛሬ...
View Articleዛሬም አይመረንም –ይገረም አለሙ
ግንቦት 2005 ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡ ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት እንደታዘብነው ሙሉ...
View Articleወጣት መሆን በኢትዮጵያ (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)
(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ወጣት መሆን ወንጀል ነው በኢትዮጵያ ምድር፤ ደም ያስተፋል፥ ያስከፍላል ከባድ ዋጋ፥ ያስቀፈቅፋል ያልተበደሩትን ብድር። ወጣት መሆን ያስኮንናል፥ ኢትዮጵያ በሚሏት ሃገር፥ የመከራ አዘቅት ውስጥ ይፈጠፍጣል፥ ባልዋሉበት ዋሉ አሰኝቶ፥ አስበይኖ ባልሠሩት ነገር [ሙሉውን...
View Articleሰማያዊ የG-7 መሪዎች በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳሰበ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም...
View Articleሰበር ዜና መርካቶ ሸራ ተራ እየተቃጠለ ነው
ለዘሃበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንዳመለከተው መርካቶ የሚገኘው ሸራ ተራ እየተቃጠለ ይገኛል። የእሳቱ መነሻ ባይታወቅም እሳቱን ለመቆጣጠር እንዳልተቻለ ይህ ዜና እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ የደረሰን መረጃ ኣመልክቱአል። The post ሰበር ዜና መርካቶ ሸራ ተራ እየተቃጠለ ነው appeared first on...
View Articleኢሳት ዜና ሰበር ዜና –በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ቴፒ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት ፈፀሙ
”በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ” ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል – – ታጣቂዎቹ ከአንድ መቶ እስከ አንድ መቶ ሃምሳ ናቸው፣ – ትናንት ጥቃት እንደሚፈፅሙ ቀድመው...
View Articleሰማያዊ የG-7 መሪዎች በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳሰበ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ...
View Article“ይታደሏል እንጅ….!” –አሰፋ ጫቦ
አቶ አሰፋ ጫቦ አሰፋ ጫቦ Dallas Texas USA ታየች በዛብህና ሻምበል ሐብተ ገብርኤል ጫቦ የጋብቻቸውን ኢዮበልዩ በአል አርባ ምንጭ መድኃኔነ ዓለም ቤተክርስቲይን ሚያዚያ 27,2007 የዳግመ ትንሳዔ ዕለት አከበሩ።ግርማ ሐብተ ገብርኤል በስልክ ነገረኝ። “ታዩንና ሐብቴን እንኳን ለዚህ በቃችህ ብለህ ሳምልኝ!”...
View Articleዛሬም አይመረንም
ይገረም አለሙ ( ግንቦት 2005) ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡ ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት...
View Article“ሙስሊሙን ህብረተሰብ መናቅ ከባድ ዋጋን ያስከፍላል!”–ድምጻችን ይሰማ!
የተፈረደው እኛው ላይ ነው! ሙስሊሙን ህብረተሰብ መናቅ ከባድ ዋጋን ያስከፍላል! አርብ ግንቦት 28/2007 ሶስት መሰረታዊ የመብት ጥያቄዎችን አንስተን ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› ማለት ከጀመርን 175 ሳምንታት አለፉ። እነዚህ ጥያቄዎች እንኳንስ ግድያ፣ እስራት፣ ማሰቃየት፣ ማንገላታት፣ ስደት፣ ሃብት ዘረፋ፣ ወሲባዊ...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው 32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ዋና ዋና ዝግጅቶች ይፋ ሆኑ
ከፊታችን ጁን 28 እስከ ጁላይ 4 ድረስ በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው 32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ዝግጅት ላይ ከሚቀርቡ ዋና ዋና ዝግጅቶች መካከል የተወሰኑትን ፌደሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ ልኳል:: ወደዚያው ጉዞ ለሚያደርጉ ወገኖች ይጠቅማልና በራሪ ወረቀቶቹን ተመልከቱ:: The post በዋሽንግተን ዲሲ...
View Articleለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት ይገባል – (ሔኖክ የሺጥላ)
እማዬ ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት አይገባውም ትለኝ ነበር ! ( ያቺ የኔ እማዬ ካረፈች ቆየች ፣ ቀብሯ ደብረ ሊባኖስ ገዳም እንደነበር ዜና ዕረፍቷን ሲያረዱኝ ነግረውኛል ፣ አዎ ያቺ እማዬ ፣ በአይበሉባዋ ቂጣ ጠፍጥፋ ፣ በቅቤ እና በበርበሬ ቀብታ ትመግበኝ የነበረችው እማዬ ፣ ያቺ በፋሲካ እኩለ ሌሊት ፌጦ በእንጀራ...
View Articleበደራሸ ወረዳ 15 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ (ዝርዝራቸውን ይዘናል)
(ነገረ ኢትዮጵያ) በደቡብ ክልል ደራሸ ወረዳ አርጎባጠና ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ የሆኑት አቶ ከተማ ካሳን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች መታሰራቸውን የወረዳው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን እያደነ እያሰረ መሆኑን የገለጹት አስተባባሪዎቹ ከ27 በላይ ወጣቶች የደረሱበት...
View Articleአባቱን እንደናፈቀ ሳያገኘው ያለፈው ሰማዕት (ዳንኤል ሐዱሽ) “በዐይኔ አይቼ በጆሮዬም ሰምቼ ከሥፍራው በመገኘት ጻፍኩላችሁ”
ዘመድኩን በቀለ ቅድስቲቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከተማ ፣ ጥንታዊቷ የታላቋ ሐገር ኢትዮጵያችን የቀድሞ ዘመን ዋና መናገሻ ከተማ ፣ የታቦተ ጽዮን የዘለዓለም ማረፊያ ፣ የስልጣኔአችን ምንጭ ፣ የሥነ ዜማ ፣ የሥነ ፊደል ፣ የሥነ ጥበብ ፣ የሥነ ሕንፃ መገኛ ፣ የሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መፍለቂያ ዋነኛዋ...
View Article