ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል››...
‹‹በኃይል የተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስት በህዝብ ተቀባይነት የለውም›› • ‹‹በሂደቱ በመቆየታችን የኢህአዴግን አውሬነት አሳይተናል›› ኢ/ር ይልቃል • ‹‹የአፍሪካ ህብረት ራሱንም ሌላም ማዳን የማይችል የእንጨት ድስት ነው›› አቶ ስለሽ ሰማያዊ ፓርቲ የ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ውጤቱን...
View Articleከጥፋት ሰረገላ ውረዱ!!! –ከተማ ዋቅጅራ
ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ መሪዬ የሚላቸው ከሚታፈኑበት ከሰረገላው ውረዱ። ይሄንን የውሸት ሰረገላ አዘጋጅቶ ለበደሉ አድማቂ ለጥፋቱ ተባባሪ የሆኑትን...
View Articleሥነ-ስርዓት! –የአቤል ማስታወሻ ከቅሊንጦ
“they say that time heals all things,they say you can always forget; but the smiles and the tears across the years they twist my heart strings yet!” ― George Orwell, 1984 የመታሰሬ ምክንያት መናገሬ ነው ፡፡ መንግሰት...
View Article5ቱ ካሮትን የመመገብ ጥቅሞች የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የምግብ መፍጨት ሂደትን ያግዛል ካሮት በፋይበር የበለፀገ ስለሆነ የምግብ መፈጨት ሂደትን በማገዝ እንደ ሆድ ድርቀት ያሉ ችግሮችን እንዳይከሰቱ ያደርጋል። 2. ለአይናችን የሚሰጠው ጥቅም ከፍተኛ ነው ካሮት በሻይታሚን ኤ የበለፀገ ስለሆን እይታችን የተሻለ እንዲሆን ያግዛል 3....
View Articleየዘረኝነት ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር የ100 ሺህ ዶላር ካሳ ጠየቀ
ገንዘቡን ለፍትህና እኩልነት ለሚታገሉ ድርጅቶች እሰጣለሁ ብሏል ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በእስራኤሏ ባት ያም ከተማ በፖሊስ የድብደባ ጥቃት የደረሰበት ኢትዮ-እስራኤላዊው ወታደር ዳማስ ፓካዳ፣ የተፈጸመብኝ ጥቃት ከዘረኝነት የመነጨ ነው ሲል በአገሪቱ ፖሊስ ላይ ክስ መመስረቱንና ለደረሰበት ጉዳት የ100 ሺህ ዶላር ካሳ...
View Articleግለሰቡ በትግራይ ክልል 6 ሰዎችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ገደለ
(ዘ-ሐበሻ) በትግራይ ክልል ከሚሰራበት ባንክ መስሪያ ቤት የተባረረው ግለሰብ በፊት ይሰራበት ባንክ ገብቶ 6 የባንኩን ሠራተኞች መግደሉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በትናንትናው ዕለት ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓ.ም በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በምትገኘው ማይ ፀብሪ በተባለች ከተማ ይኸው ቀድሞ በዘበኝነት...
View Article“የሰለሞን ዴዜዴራታ!!”–ከኤርሚያስ ለገሰ (የመለስ ትሩፋቶች መጽሐፍ ደራሲ)
በሀገረ አሜሪካ መስፍን በዙ የሚባል ትንሽ ሰው አለ። ይህ ሰው ” ቲጂ ቴሌቪዥን” የሚባል በህውሀት የሚደገፍ ተንቀሳቃሽ መንኩራኩርና እሷን የሚሸከምበት ኮልኮላታ አለችው። የሁለቱም ቴክኒሻን፣ ፓይለት፣ ኮፓይለት፣ አስተናጋጅ፣ ተስተናጋጅ እሱ ብቻ ነው። ማንንም ስለማያምን አያሳፍርም። ለነገሩ የሀገሬ ልጆች እንደሰው...
View Articleየምስራች! ምስር ሳይሆን እርሳስ ብላ –የጐንቻው
አንት? ‘የቀን ሰው’ ጊዜ ሎቶሪ ቢያወጣልህ፤ የአገር ካባ ቀዳደህ ሕዝብ ማቅ ያልበስክ ወይነህ፤ እነሆ! ‘ሩብ-መቶ ዓመት’ በዙፋን ላይ ዘምነህ፤ ስርዎ-ዘር ያነገስክ ዝርፊያን በምርጫ ሰይመህ፤ በየ አምስት ዓመት የደም ግብር ታፈሳለህ፤ ዘንድሮ ግን ቆርጠናል እራስህን በኮሮጆህ ታገኛለህ፤ የምስራች እንኳን ‘ደስ...
View Articleበሀገራችን ኢትዮጵያ ስላለው ሁለንተናዊ ቀውስ በመወያየት ሁሉን አቀፍ የአማራጭ ኃይል የሚቋቋምበትን ሂደት ለመምከር ከጁላይ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት ጋር በተደረጉ ተከታታይ የሁለትዮሽ ውይይቶችና ስምምነቶች፡ ህዝባችን ላለፉት 24 ዓመታት ያለነፃነት በህወሓት የግፍ አገዛዝ ሥር ፍዳውን የሚያይበት...
View Articleለአፍሪካ ልማት ባንክ የተወዳደሩት አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ
የአፍሪካን ልማት ባንክን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ዕጩ ሆነው የቀረቡት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ ሳይመረጡ ቀሩ፡፡ ናይጄሪያዊ የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስትር የ55 ዓመቱ ኦኪንውሚ ኦዴሲና የባንኩ ፕሬዚዳንት አድርጎ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ግንቦት 20 ቀን 2007 ዓ.ም....
View Articleበሚኒሶታ የዘ-ሐበሻ 7ኛ ዓመት በዓል በአስገዳጅ ሁኔታ እንዳይከበር ተሰረዘ!
ውድ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች! ጁን 20 የዘ-ሐበሻን 7ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሚኒሶታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀን ነበር:: ሆኖም ግን በአስገዳጅ ምክንያት የዘ-ሐበሻ 7ኛ ዓመት በዓል እንደማይካሄድ ከይቅርታ ጋር እየገለጽን ዘ-ሐበሻን ለመርዳት የምትፈልጉ በድረገጻችን በመግባት በፔይፓል መጠቀም እንደምትችሉ ለመጠቆም...
View Articleበፓትርያርኩ መቀመጫ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቅርሶች እና ንዋያተ ቅድሳት ጉዳይ ምርመራ እንዲካሔድ ተጠየቀ
ታሪካዊው የቅዱስ እንጦንስ ጽሌ በአርተፊሻል ተቀይረዋል ከተባሉት አንዱ ነው የስእለት እና የስጦታ ወርቆች እና የብር ጌጣጌጦች በየመሸታ ቤቱ እየተሸጡ ነው የውጭ ኦዲት እንዲካሔድ በፓትርያርኩ የተሰጠው መመሪያ ተግባራዊ አልተደረገም በየመሸታው አስነዋሪ ሥራ የሚያዘወትሩ ካህናት ለምእመናን መራቅ ምክንያት ኾነዋል...
View Articleየኤፍሬም ታምሩ አልበም ጥያቄ አስነሳ * ይልማ ገብረአብ 250 ሺህ ብር ይገባኛል አለ
(ዘ-ሐበሻ) ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቀድሞ ዘፈኖቹን በአዲስ መልክ አስተካከሎ ለገበያ እንደሚቀብ በተለያዩ ጊዜያት ሲዘገብ እንከንም እያጋጠመው ሲዘዋወር ቆይቷል:: ለመጨረሻ ጊዜ ይወጣል በተባለበት ሰዓት የእናቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት አልበሙን አዘግይቶታል:: ውስጥ አዋቂ እንደዘገበው ኤፍሬም በቅርቡ አልበሙን...
View Articleጋዜጠኛውን የደበደበው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በፍርድ ቤት ተቀጣ
ከአንዲት ግለሰብ ጋር ፊልም እስራልሻለሁ በሚል ገንዘብ ተቀብሎ ገንዘቡን ክዷል የሚል ክስ ቀርቦበት ፍርድ ቤት እየተመላለሰ የሚገኘው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለምን ይህን ጉዳይ ዘገባችሁ በሚል የኢትዮፒካ ሊንክ ጋዜጠኞች ላይ ጥቃት ለማድረስ አስቦ በአንዱ አዘጋጅ ላይ ድብደባ በመፈጸሙ በከሰሰበት ክስ ጥፋተኛ ተብሎ 2...
View Articleዘሚ የኑስ –የኦቲዝሟ «አምባሳደር»
በልጅነት ዕድሜያቸው በደማቸው ውስጥ በሰረፀው የሥነ ውበት (ኮዝሞቶሎጂ) ትምህርት በመታነፅ በሙያው በመካን አገራቸው ላይ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የሥልጠና ማዕከል በመክፈት ከስድስት ሺ በላይ ባለሙያዎችን ማፍራት ችለዋል። በተጓዳኝም ችግረኛ ወጣት ሴቶችንና በሴተኛ አዳሪነት ለሚተዳደሩ ሴቶች በሚሰጡት ነፃ የትምህርት...
View Articleየወያኔ የመከላከያ ከፍተኛ በጀት
የወያኔ የመከላከያን ከፍተኛ በጀት ለትግራይ ክልል እንደ ተጨማሪ ልዩ በጀት አድርጎ ይጠቀማል፡፡ በሰራዊቱ ውስጥ ዘረኛ መድሎን ይፈጽማል፡፡ የትግራይ ሪፑብሊክ ምስረታ ህልሙንም አልረሳም፡፡ በአሁኑ ጊዜ 85% የሚሆነው የመከላከያ ሠራዊት ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ሠፍሮ ይገኛል፣ ይህንንም አጋጣሚ በመጠቀም ፦...
View Articleፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን –የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
የተርጓሚው ማስታወሻ ይህ ጽሁፍ ዘኢኮኖሚስት ከሚያወጣቸው ኁሉ ብናየውና ብንወያይበት ይጠቅማል በሚል አሳብ ተተርጉሞ ቀርቧል።እራሱን ሳንሱር እያደረገ እንደጻፈው ማየት አያስቸግርም። ከዚህ ትርጉም እንደምታዩት ምዕራብ፡ ምስራቁ ህወሀት መሩ መንግስት ተብዬ ላይ ሁሉም ተስፋ መቁረጡን በግልጥ ያሳያል። የቻይና አምባሳዶር...
View Articleምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ –የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ
ምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ [jwplayer mediaid=”41852″] The post ምርጫ 2007 እና የእስቴት ዲፓርትመንት የፖሊሲ ዉዝዋዜ – የሳዲቅ አህመድ ምርጥ ትንታኔ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleሀገራዊ (ብሔራዊ) ዕርቅ በኢትዮጵያ
አሸብር ሺፈራው ከጀርመን ከወዲሁ፤- ሀገራዊ ዕርቅ በኢትዮጵያ ስል ሌላ ምንም ሳይሆን፤ ከዘረኛው የትግራይ ሕዝብ ነጻነት ግንባር (TPLF) የባርነት አገዛዝ ነጻ ወጥታ በምትመሰረተው ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ማለቴ መሆኑን ግንዛቤ እንዲያዝልኝ አሳስባለሁ። ብሎም፤ 1ኛ/ ስለ ሀገራዊ ዕርቅ አስፈላጊነት፤- ሀገራዊ እርቅ...
View Articleቦንጋ አካባቢ የሚገኝ የተፈጥሮ ጫካ ተቃዋሚ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱበት ነው በሚል ምክንያት በገዢው መንግስት እንዲቃጠል ተደረገ
የኢህአዴግ ባለስልጣኖች ቦንጋ አካባቢ የነበረ የተፈጥሮ ጫካ ተቃዋሚ ድርጅቶች እየተንቀሳቀሱበት ነው በሚል ምክንያት እንዲቃጠል ማድረጋቸውን የትህዴን ድምጽ ዘገበ:: የትህዴን ምንጭ የዜና ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው በደቡብ ክልል ቦንጋ አካባቢ የሚገኝ ሰፊ የተፈጥሮ ጫካ በአካባቢው ህዝብ ለዘመናት ጠብቆት የኖረ ሃብት...
View Article