የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አልባሳትና የግል ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚየም ተሰጠ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቶክ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ የነበረው የኮሜዲያን አለባቸው ተካ የግል የመድረክ አልባሳትና የግል ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዚየም ተበረከተ፡፡ ለሙዚየሙ የተሰጡት የአለባቸው ተካ የግል ቁሳቁሶች መሃከል የመድረክ ልብሶቹ፤ፎቶግራፎች፤ዋንጫዎች፤መፅሔቶችና...
View Article‹የማሞኛ ቀን› ወይስ ‹የሞኞች ቀን› / April the fool/
ከቁምነገር መጽሔት ጓደኛዎ ቢሮ እንደ ገቡ ስልክ ደውሎ ትምህርት ቤት ለመግባት በጠዋት የወጣው ልጅዎ የመኪና አደጋ ደርሶበት ወደ ሆስፒታል መወሰዱን ይነግርዎታል፡፡ ተደናግጠው ጉዳዩን ለአለቃዎ አሳውቀው ወደ ሆስፒታል ሊያመሩ ሲሉ ሌላ ስልክ ይፈልግዎታል ይባላሉ፡፡ የልጅዎ ሳያንስ ሌላ አስደንጋጭ መልዕክት...
View Articleኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ
ሐብታሙ አሰፋ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃልን ከኤርፖርት...
View Articleየሳኦል ፍሬዎች ፊልም የምረቃ ስነስርዓት –ዳዊት ኢያዩ
በመጀመሪያ ጥሪያችንን አክብራችሁ የተገኛችሁ የክብር እንግዶች ፣ የፊልም ባለሙያዎች እንዲሁም ለዚህ ፊልም መሰካት ትልቁን አስተዋጽዎ በማድረግ ከአምስተርዳም የኢሳት ስቱዲዮ ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ፣ አድካሚውንና ከባዱን ትግል በመታገል ለፍሬ እንዲበቃ በፊልሙ ላይ የተሰተፋችሁ ተዋንያን ፡ እንዲሁም አዘጋጅና የፊልም...
View Articleድምጻችን ይሰማ:- ትግላችን ከየት ወደየት?
ክፍል 1 – ላለፉት 3 ዓመታት በጽናትና በህዝባዊነቱ እያደገ የሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሃይማኖት መብት የማስከበር ህዝባዊ ትግል ከእርከን እርከን እየተሸጋገረ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል፡፡ ገና ከጅምሩ መንግስት የሙስሊሙን የመብት ማስከበር ትግል ለማኮላሸት ያላደረገው ጥረት አልነበረም፡፡ መንግስት የሙስሊሙን...
View Articleከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላለፈ ማሳሰቢያ!!!
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚገነዘበው በጥቂት ጠባብ አምባገነኖች የሚመራው የህወሓት/ኢ ህአዴግ ሥርዓት ላለፉት 23 አመታት በህዝብ መካከል የጥላቻና የጥርጣሬ መርዙን እየረጨ፤ ለዘመናት ተፋቅሮና ተከባብሮ የኖረውን ጠንካራ ህዝብ በተለያዩ ጐራዎች በመከፋፈል፤ እምቅ ጉልበቱን በማዳከም፤ ብሎም ትውልድ የማምከን ሰይጣናዊ...
View Article(የሳዑዲ እና የመን ጉዳይ) “ወሳኙ ማዕበል”የ7ኛ ቀን መግለጫ … (ነብዩ ሲራክ)
የመረጃ ግብአት * “የ መዝራ መጠለያና የወተት ፋብሪካ ጥቃት ፈጻሚዎች የሁቲ አማጽያን ናቸው !” የዘመቻው ቃል አቀባይ * በሳውዲ መራሹ ጦር የአየር ጥቃት እንደደረሰበት ሲነገር ስለነበረውና አነጋጋሪ ሆኖ ስለሰነበተው በተባበሩት መንግስታታ የስደተኞች በመዝራ መጠለያ ጥቃት ዙሪያ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል አህመድ...
View Articleየሳኦል ፍሬዎች ፊልም ተመረቀ
በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ‘የሳኦል ፍሬዎች’ በሚል ርዕስ በበርገን ቅርጫፍ የኢሳት ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ አስተባባሪነት የተዘጋጀው ፊልም በርካታ እንግዶች በተገኙበት በማርች 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኖርዌይ በርገን ከተማ በቢከስ አዳራሽ ተመረቀ። ይህ ፊልም በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሰባዊ መብት ጥሰት...
View Articleየሠላማዊ ትግላችን የፓለቲካ አመራሮችን ውጭ እንዳይወጡ በማገድና በምርጫ ቦርድ ፖርቲዎችን የማፍረስ ሴራ በፍጹም...
ከሰማያዊና ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበራት የተሠጠ መግለጫ ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፤ ከውጭም፣ ከውስጥም፣ ያላችሁ፦ ሕውሃት/ኢህአዴግ ጠንካራ ተቃዋሚ የለም በማለት በብቸኝነት በሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ሚዲያዎች በሕዝቡ እያላገጠ በስተጀርባ ግን የፖለቲካ አመራሮችንና የፖርቲዎችን ሕልውና ማሣደድ...
View Articleፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወተናል!!
ተክሌ በቀለ ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች የተገዛ...
View Articleእራት ሳይኖር መብራት ምን ይሠራል?
የታላቁ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ሕዳሴ ግድብ ብዙዎች እንደተለመደው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ውስጥ አወቅ የሆኑ ጋዜጠኞች ግን በታላቁ እና ሕዳሴ መካከል ኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚል ሀረግ በመጨመር ላይ ናቸው፡፡ ‘ድሮ ውኃ ይጠጣ ነበር፤ አሁን ግን ልንበላው ነው፡፡’ የሚለው ተስፋ በተስፋነት ቀረ ማለት ነው፡፡...
View Articleኢራንና ስድስቱ ኃያላን ቁልፍ ማዕቀፍ ላይ ተስማሙ – VOA
የኑክሌር ስምምነት ላይ በሚያደርሱ ቁልፍ መስፈርቶች ላይ ስምምነት መደረሱን ሐሙስ ምሽት ላይ ይፋ ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ባለሥልጣናት በሎዛን ስዊትዘርላንድ ላለፉት ስምንት ቀናት ሲደራደሩ ከሰነበቱ በኋላ ነው። [jwplayer mediaid=”40246″] የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞኼሪ...
View Articleየዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናን በበላይነት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በብሔራዊ ሆቴል አቀባበል ተደረገለት
ባለፈው ቅዳሜ በቻይና ጉያንግ በተካሄደው 41ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ 5 የወርቅ 3 የብር እና 3 የነሐስ በድምሩ 11 ሜዳልያዎችን በመውሰድ ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ትላንት ጠዋት አዲስ አበባ የገባ ሲሆን ምሽት ላይ በብሄራዊ ሆቴል የፌዴሬሽኑ...
View Articleየጊፍት ሪል እስቴት ጉዞ በስም ማጥፋት ዘመቻ ወደኋላ አይመለስም
ከጊፍት ግሩፕ ኩባንያ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ይህ ጽሁፍ “ጊፍት ሪል እስቴት ወደፊት ወይስ ወደኋላ” በሚል ርዕስ ‘አበበ ወርዶፋ’ በተባሉ ግለሰብ ለተጻፈውና ጸሃፊው ‘ሪል እስቴቱ ጉዳት ያደረሰብኝ ደንበኛ ነኝ’ በሚል ሽፋን የኩባንያውን መልካም ስም ያለአግባብ ለመጉዳት በማሰብ እ.ኤ.አ ማርች 24 እና 25 ቀን...
View Articleበየመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈጸመበት
መንግስታዊው ሚድያ ራድዮ ፋና እንደዘገበው በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት በየመን ሰንዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለትናንት አጥቢያ ጥቃት እንደተፈጸመበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ እንዳስታወቁት በጦር መሳሪያ ጥቃቱ ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ...
View Articleኢሜግሬሽን በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አልቻለም • ‹‹ይህ ሁሉ ከአቅመ ቢስነታቸው የመነጨ ነው››...
የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አለመቻሉንና ይህም ሆን ተብሎ ጉዟቸውን ለማጓተትና እንቅስቃሴያቸው ለመግታት የተደረገ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቷቸው የነበር ቢሆንም ምንም አይነት...
View Articleየጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ! –አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ
የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ ነበር። ይሁን እንጂ ከድጋፍ በላይ ተቃውሞ በመውለድ ያሁሉ ጥረቱ መና ሁኖ መቅረቱ ህወሓት ተረድተዋል። ድሮም በወከባ የሚገኝ ህዝባዊ ድጋፍ እንደሌለ የሚታወቅ ነው። ህወሓት ጥረቱ ከንቱ...
View Articleበዚህ ሳምንት የተማርናቸው አምስት ነገሮች
ከ7 ኪሎ መጽሔት 1ኛ) ፖለቲካ ለብዙሃን “ውስጡን ለቄስ ነው” ከሰባት ዓመታት በፊት የቅንጅት እስረኛ የነበሩት አቶ አንተነህ ሙሉጌታ “የሁለት ዓለም ሰዎች” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞችን የሚመለከቱ የፍርድ ቤት ድራማዎች ላይ ያነጣጠረ መጽሐፍ ጽፈው ነበር። መጽሐፉን ያነበበ በዚህ ሳምንት በዞን ዘጠኝ...
View Articleየአባይን ልጅ ውሃ ጠማው!”–የጐንቻው
ማስታወሻነቱ፡- አባይ ከብሄራዊ ስነ- ልቦናችን፤ ማንነታችን፤ ከታሪካችን፤ መልካ ምድራዊ አሰፋፈራችን፤ተፈጥሯዊ ትሥሥራችን ጋር ተቆራኝቶ ሺህ ዘመን አብሮን የነጐደ ከወንዝ የበለጠ ትርጉም፤ስላለውም እንደየዘመኑ የኑራችንን ፈተና ልንሻገርበት ምኞትና ሕልም ቋጥረን የምንፈታበት፤የእድገትና የልማታችንን ቁጭት የምንገልጽበት...
View Article(የየመን ጉዳይ) ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ”በ8ኛው ቀን ክንውኖች …እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ !
የመረጃ ግብአት … ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች … እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ ! = > ” ኤደን በሁቲዎች እጅ አልወደቀችም! ” የሳውዲ መራሹ ዘመቻ ቃል አቀባይ > ” በየመን ሰንአ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተደብድቧል፣ 2000 ተመዝግበው 30 ጅቡቲ ገብተዋል ” ዶር ቴዎድሮስ...
View Article