ሕዝባዊ ዕንቢተኝነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ!
ነብዩ ኃይሉ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ዘጠኝ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ትብብር የጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ፣ በገዢው ቡድን ውንብድና ከተስተጓጎለ በኋላ ስለሰላማዊ ትግል አይረቤነት የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ናቸው፡፡ የተወኑት አስተያየቶች “ትግሉ አልጋ በአልጋ መሆን አለበት” ከሚል...
View Articleአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ (VOA)
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ባለው ዘመቻ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ። ፓርቲው በአሁኑ ጊዜ በመላ የሀገሪቱ ክፍሎች መዋቅሩን መዘርጋቱናን በየትኛውም ደረጃ የምክር ቤት እጩዎችን ለማቅረብ እንደሚችል ገልጿል። አዲስ አበባ— አንድነት ለዲሞክራሲና...
View Articleበማንነት ፍለጋዉ ጉዞ –የአፋሩን ቅኔ፤ በእኔ ቅኝት
ከ ኆኅተበርሃን ጌጡ /ጀርመን አጠገቡ ሆኖ ሲያወሩት ጨዋታዉ ለዛለው። ተፈጥሮዉ ሆኖ የ…….. ጠንጋራ ሳይቀር ለይቶ ያዉቃል። በጨዋታ መካከልም ሁለት አይነት ሳቆች አሉት። የዘወትርና የክት። ወደ ደም ስር ዘልቆ የሚገባ ቀልድና ቁምነገር ከገጠመዉ ደግሞ ከልቡ ይፍነቀነቃል። ካልጣመዉም በዘወትሩ የለበጣ ሳቅ ያልፈዋል።...
View Article9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት መልስ ሰጡ
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት ትብብሩ ያለ ቅድመ ሁኔታ ወደ ምርጫ እንደሚገባ በማህበራዊና በሌሎች ሚዲያዎች ተላልፏል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አቶ ግርማ እንደሚከተለው መልስ ሰጥተውበታል፡፡ ‹‹እኛ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጥነው ምርጫ ላይ ሳይሆን...
View Articleደማቅ ህዝብዊ ስብሰባ በኖርዌ በርገን ከተማ ቅዳሜ Dec 13.2014 ዓ.ም ተካሄደ
ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በርገን ቅርንጫፍ አዘጋጂነት የተካሄደው ይህ ህዝባዊ ስብሰባ ከመላው የኖርዌ ከተሞች እና በአቅራቢያዊ ከሚገኙ አጎራባች ሀገሮች የመጡ ኢትዮጵያዊያኖች ተሳታፊ ሆነውበታል: ስብሰባው የተጀመረው ኢትዮጵያ ውሰጥ ባለው አስከፊ ስርዓት በቀጥታ የመንግስት ትእዛዝ በስውርም...
View Articleየስቃይ ድምጾች በሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ
በላይ ማናዬ ካዛንቺስ በተለምዶ እንደራሴ በተባለው ቦታ ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ረፋድ ላይ የሆነው እንዲህ ነው…. በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ እና በሌሎች 8 ፓርቲዎች ስምምነት የተመሰረተው የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የትግል መርሃ-ግብር ማሳረጊያ ሊደረግ በነበረው...
View Articleአቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ
የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ ይህን...
View Articleየኢትዮጵያን ዲሞክራሲ ለመዉለድ ስንት ዘመን ይፈጃል? (ከ ቶፋ ቆርቾ)
ከ ቶፋ ቆርቾ የምርጫ ወግ ምርጫ ደርሷል አይደል? ለዛ መሆን አለበት በአንድ በኩል EBC ‘ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈፃሚዎች ስልጠና ሰጠ … ኮሮጆ አሰራጨ’… ሌሎች መገናኛ ብዙሃን ደግሞ ‘ምናምን የሚባል ፓርቲ ሰልፍ ጠራ’ … ‘የነእከሌ ፓርቲ ትየንተ ህዝብ በፖሊስ ሃይል በሃል ተበተነ’ ….. ዱዱዱዳ…እንዲያም...
View ArticleHealth: 5 ቁምነገሮች ስለ ነስር – Epistaxis
ማንነቱ የህክምና ሰዎች ኤፒስታክሲስ (Epistaxis) እያሉ የሚጠሩትን የሀገራችን ሰዎች ደግሞ ነስር ይሉታል፡፡ ቋንቋ ቢያለያያቸውም የምስጢር ጽንሳቸው ከአንድ ማህፀን የተገኘ ነው፡፡ ስለዚህ ነስር የሚለውን ቃል ስንፈታው ምንጩ አፍንጫን መሰረት ያደረገ ድንገተኛ መድማት ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያትቱት በህይወት...
View Article‹‹ከዓለም የቦንድ ገበያ እንድንበደር የተፈቀደልን እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ነው›› ሚኒስትር ሱፍያን አህመድ
ረፖርተር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ፣ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገበያው አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ማግኘቷን፣ ፓርላማው ደግሞ እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ገበያ ብድር እንደፈቀደ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ማክሰኞ ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በቦንድ ሽያጩ በ6.625...
View Articleበህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚ/ሩ የሰጠት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ...
ልዩ የዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚሩ የሰጠቱት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ መከሰስ የፍትህ ስርዓቱ መበላሸቱን አመላካች ነዉ ሲሉ የህግ ባለሙያዉ ዶክተር ፍጹም አቻሜለህ ይተነትኑታል። [jwplayer mediaid=”37237″] ጠበቃ ተማም...
View Articleየማለዳ ወግ …አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ”የአረብ ምድር በሳውዲ !
ነቢዩ ሲራክ ታህሳስ 8 ቀን 2007 ዓም * የገቡት ይወጣሉ ፣ የወጡት ተመልሰው ይመጣሉ * የሳውዲ መንግስት “ህገ ወጦችን” የማጽዳቱ ዘመቻ ቀጥሏል * ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎች ከሞት ጋር ተፋጠው እየተሰደዱ ነው * የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ … የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ...
View ArticleHealth: ብጉር መንስኤው እና መፍትሄው ምንድን ነው?
በተለይ ከአፍላ ወጣትነት ዕድሜ ጋር ተያይዞ ከሚከሰቱ እና የቆዳ ውበትን በመቀነስ የስነ ልቦና ጫና ከሚፈጥሩ ነገሮች መካከል አንዱ ብጉር ነው፡፡ በተለያዩ የቆዳ ህክምና መስጫዎች ሳጠና የታዘብኩት ነገር ለህክምና ከሚመጡ ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ከብጉር ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ብዙዎቹ ቆዳቸው በብጉር ምክንያት...
View Articleአክራሪ … አሸባሪ … የሰለቸን መንግስታዊ መዝሙር … የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አክራሪነት/አሸባሪነት የህዝቦች ስጋት...
ምንሊክ ሳልሳዊ ሃገሪቱን የሚያሰጋት የሃይማኖት አክራሪነት/አሸባሪነት ሳይሆን የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አሸባሪነት ጽንፈኝነት እና አክራሪነት ነው:: ጥላችሁን እንዳታምኑ እየተባለ ሃይማኖት መንግሥታዊ ቅርጽ ይዞ እንዲወጣ ለማድረግ መሞከር አክራሪነት ነው፡፡ «መጾም፣ መጸለይ፣ ሥርዓተ-አምልኮን መፈጸም ሃይማኖታዊ...
View Articleሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አገደ
የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ አቶ እያስፔድ ተስፋዬ ከሚሰራበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዳር ሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ በደረሰበት እስር ምክንያት ከስራው ታገደ፡፡ እያስፔድ ተስፋዬ በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጨለማና ቀዝቃዛ ክፍል ታስረው ከነበሩት አመራሮች መካከል አንዱ ሲሆን ከእስር ከተፈታ በኋላ ታስሮ ስለመቆየቱ...
View Articleበነአብርሃ ደስታ ላይ ለታህሳስ 15 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ∙ ተከሳሾቹ የክስ መቃወሚያ አቅርበዋል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮችን ጨምሮ 10ሩም ተከሳሾች ለታህሳስ 15 ቀን 2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 9 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት...
View Articleምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ብቻ ሳይሆን የሰላማዊ ትግል ስልት አካል ጭምር ነው!
ተሾመ ዳባ ምርጫ በአንባገነን መንግስት ውስጥ? ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ የሚሆነው ነጻ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ (free, fair and contested) ባህሪያትን የተላበሰ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ በኢ-ዴሞክራሲዊ መንግስት ውስጥ የሚደረጉ ምርጫዎች በምንም መመዘኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫዎች አይሆኑም፡፡...
View Articleየባህርዳር ህዝብ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን በማሰማት ላይ ነው
ነገረ ኢትዮጵያ እንደገለጸው ዘገባ #Update የባህርዳር ህዝብ ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን ጥረት እያደረ ቢሆንም ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከቀበሌ 10...
View Articleለሚመለከተው ሁሉ! የሽዋስ አሰፋ (ከቂልንጦ እስር ቤት)
የሽዋስ አሰፋ በአዲስ አበባ ቂሊንጦ እስር ቤት በ3 ዞኖች ውስጥ የሚገኙ ተጠርጣሪ እስረኛ የአዕምሮ ህሙማን ወንድማችን አስቸኳይ የሆነ እርዳታ የሚሹ ስለሆነ በምትችሉት ፍጥነት መጥታችሁ እንድትጠይቋቸው በፈጣሪ ስም እለምናለሁ፡፡ የእነዚህ ወንድሞቻችን ችግር የህክምና፣ የምግብና የልብስ እንዲሁም የንፅህና ቁሳቁስ...
View Articleተደራጅ 2007 ለለውጥ (Andnet’s Youths – UDJ)
ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል!!!! ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል በዋነኝነት በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ታቀፍ፤የፓርቲ ሃላፊነት ወስደህ ለዚህ ክቡር ህዝብ፤ ለዚህች ጥንታዊትና ነጻ ሀገር ዘላቂ አንድነት፤ሰላምና እድገት ባለህ አቅም ሁሉ ተረባረብ ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል የፓርቲዎች ዉህደትና ትብበረንም ያጠቃልላል፡፡ ተደራጅ ሲባል...
View Article