ቴዲ አፍሮ በአውሮፓ 6 ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ከዛም በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን ያቀረበው ቴዲ አፍሮ “70 ደረጃ” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፓ 7 የተለያዩ ከተሞች የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን እንደሚያቀርብ ከድምጻዊው ሥራ አስኪያጅ ያገኘነው መረጃ አመለከተ:: ቴዲ...
View Articleየይለፍ ሚስጥር ቁልፍ ሰብሮ መረጃ የሰረቀው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለ
አቶ ዮናስ ካሳሁን የተባለ ግለሰብ የወ/ሮ አኪኮ ስዩምን ኢ-ሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ያለ ግለሰቧ ፈቃድ ባልታወቀ መንገድ በመጠቀም ግለሰቧ ከተለያዩ ሰዎችና ድርጅቶች ጋር የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ ወደራሱ አድራሻ በመላክ፣ በማጥፋትና ለ3ኛ ወገን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ግለሰቡ...
View Articleበአርባ ጉጉ እና አካባቢው በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል መካድ አይቻልም – ሞረሽ ወገኔ የባህል...
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ከሸገር ራዴዮ ጣቢያ ጋር በ09/08/2014 ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ምንም እንኳ አማራውን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ እርስ በራሱ የተምታታ ቢሆንም፣ አማራውን ህዝብ የለም ከማለት አልፈው በአርባ ጉጉ በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ክደዋል። የፕሮፌሰር መስፍን ክህደት...
View Articleብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ
ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. አራተኛ ቀን ውሎው የድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ የምደባ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምልአተ ጉባኤው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከግንቦት ፳፻፭...
View Articleየእንግሊዙ ጠ/ሚ የአቶ አንዳርጋቸው የሞት ፍርድ እንዳይፈጸም ጠየቁ
“ክቡር ጠ/ሚ አባታችንን ከሞት ያድኑልን” የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጆች የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በእስር ላይ በሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ ከአምስት አመታት በፊት የተጣለው የሞት ፍርድ ተፈጻሚ እንዳይሆንና በቆንስላ ሰራተኞች መጎብኘት እንዲችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በግላቸው...
View Articleፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ
የመንግሥት ስልጠና የምርጫ ቅስቀሳ አካል ነው ብሏል የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለምን ወጣ መባሉ ተገቢ አይደለም – ምርጫ ቦርድ ምርጫ ቦርድ ከኢህአዴግ ተፅዕኖ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥና የምርጫ አፈፃፀም ችግሮች ሳይወገዱ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ለማወጅ መዘጋጀቱ ተገቢ አይደለም ሲል ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመሩት...
View Articleየኖርዌይ ኦስሎ ወጣቶች ስለአገራቸው ውይይት አካሄዱ
የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የወጣቶች ክፍል ቅዳሜ ጥቅምት 10/2007 ዓም(ኦክቶበር 25/2014) “ለአገር እድገትና ለድሞክራሲ ግንባታ የወጣቶች አስትዋጾ” በሚል ሰፊ ውይይት ከ15:00 እስከ 18:00 ስዓት ተካሄደ። የመግቢያ ንግግሩ በድርጅቱ ህዝብ ግንኙነት በአቶ አቢ አማረ የውይይቱን...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት ተሰብስቦ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ በመሰብሰብ የስራ አስፈጻሚውን የ10 ወር ዕቅድ መርምሮ በሙሉ ድምጽ ማጽደቁንና በተጓደሉ የኤዲቶሪያል ቦርድ አባላት ምትክ ምርጫ ማካሄዱን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ እንደ አፈ ጉባኤው ገለጻ የዲሲፕሊን...
View Articleዘውደ ወይ ጎፈረ ብሎ መመዳደብም መፍትሄ ነው።
ዳዊት ዳባ Sunday, October 19, 2014 dawitdaba@yahoo.com “ይምርጡን ሳናዳላ፤ ሳንገል፤ ሳናስር፤ሳንዋሽና ሳንሰርቅ ፍፁም በሆነ አገራዊ ፍቅር አክብረንህ እናስተዳድራለን ”። የምርጫ መሪ ቃል ብትሆን ያልኳት። ጎሽ እንዲህ ነው መቅደም። አገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዘጠኝ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል...
View Articleበአገር ላይ የሚመጣ አደጋን አቅልሎ የማየት ያልሰለጠነ አስተሳሰብ
(ኤፍሬም እሸቴ) ታዳጊ አገሮችን በሙሉ የሚያመሳስላቸው አንድ ግርም የሚለኝ ነገር ከገደል አፋፍ ቆሞ ገደሉን መናቅ፣ ከአደጋ ጫፍ ቆሞ አደጋን ማቃለል፤ ከዚያም ከገደሉ ወድቆ መሰበር፣ በአደጋው ተጠራርጎ መወሰድ። ይህ ሐሳብ በርግጥ ፍንትው ብሎ የታየኝ የማሌዢያ አውሮፕላን በዩክሬይን ሰማይ ላይ በሚሳኤል በጋየበት ጊዜ...
View Articleመክሸፍ እንደ እኔ ጉብኝት (በዓለማየሁ ገላጋይ) –ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
ፍቱን መጽሔት ጥቅምት 15 ቀን 2007 ዓ.ም) የጉብኝት ጉዞው በማለት ተጀምሯል፤ ያለንበት መኪና ወደ አዲስ አበባ ደቡብ አፍንጫውን ቀስሯል፤ በመካከላችን ጸጥታ ረብቧል… ዕጣ ፈንታህ በዘመን እጅ ነው ዘመንት ሲፈቅድ የዘመንህ ‹‹ ጉዱ ካሳ›› ትሆናለህ፤ ስውር እስር ቤት ትገባለህ፤ እንደ እብድ ትታያለህ፤ በመገለል...
View Articleበስልጠናው ጥያቄ ያነሳው ሰራተኛ ታሰረ
ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ጥያቄ የጠየቀና ስርዓቱን የተቸ የአንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኛ ታሰረ፡፡ ፋንታሁን የተባለው የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ሰራተኛ በስልጠናው ወቅት ጥያቄዎቹን በማንሳቱና ስርዓቱን በመተቸቱ መታሰሩን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡ በስልጠናው ወቅት ስላለፉት...
View ArticleBreaking News:የካንጋሮው ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ 3 ዓመት ፈረደ
(ዘ-ሐበሻ) ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቱን ተጠቅሞ የፍትህ ጋዜጣና መጽሄትን ሲያዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ካንጋሮው ፍርድ ቤት 3 ዓመት የእስር ቅጣት ማስተላለፉ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ አመለከተ:: የፍርድ ትዕዛዝ እስኪተላለፍበት ለ2 ሳምንታት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የቆየው ጋዜጠኛው በ...
View ArticleHiber Radio:ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ ሊቀመንበር ሆነው ጄኔራል ከማል ገልቹን ተኩ; ቻይና በሕገ ወጥ መንገድ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 16 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... ገዢው ፓርቲ ሰሞኑን አንድነትን ለማዳከም ብሎ የሚአደርገውን ድራማ ተከትለን እሱን ስናስተባብል አንኖርም። ትግላችንን እንቀትላለን አንድነት ስብሰባ ሊጠራ ሲል የትኛውም ሆቴል እሺ እንዳይል ይከለከላል የአገዛዙ ቴሌቪዥን አይመጣም...
View Article‹‹የነ እንትና ታቦት›› :ዳንኤል ክብረት
ዳንኤል ክብረት ዓርብ ዕለት የተከበረውን የአቡነ አረጋዊ በዓል ለማክበር አውስትራልያ አደላይድ ነበርኩ፡፡ እዚያ ከተማ የሚገኝ አንድ የድሮ ወዳጄ በፌስ ቡክ አገኘኝና አደላይድ መሆኔን ነገርኩት፡፡ ‹‹የት እንገናኝ›› ሲለኝ ‹‹ነገ (ቅዳሜ) የአቡነ አረጋዊን በዓል ለማክበር ስለምሄድ እዚያ እንገናኝ›› አልኩት፡፡...
View Articleተመስገን ደሳለኝ 3 አመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት
የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ቀን በዋለው ችሎት 3 አመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ ፍትህን ሲያሳትም የነበረውና ሁለተኛ ተከሳሽ የሆነው ማስተዋል ህትመትና ማስታወቂያ በ10 ሺህ ብር ቅጣት ተጥሎበታል፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጥቅም 3/2007 ዓ.ም የመንግስትን ስም ማጥፋት፣...
View Articleየአፋር ህዝብ እንደ ባህል የሚያየውን እጥቅ ለመንግስት እንዲያስረክብ ታዘዘ (የማሣሪያ ማስመዝገቢያውን ሰርተፊኬት ይዘናል)
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ በአፋር ክልል እንደ አዲስ ህግ ህዝቡ የጦር መሳሪያውን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመንግስት እንዲያስረክብ የሚል ህግ ወጥቷል። ይህን ትእዛዝ ብዙዎችን ያስቆጣ ሲሆን ህጉ የወጣው በሰሜን አፋር የአፋር ነዋሪዎችና የትግራይ ምልሻዎች ተጋጭው አንድ...
View Articleየ “ካዛንችሱ መንግስት በአዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት” –ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ዛሬ ጥቅምት 17/ 2007 እግር ጥሎኝ አዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት ጎራ ብዬ ነበር፡፡ የታዘብኩት ነገር ያስታወኝ ኤርሚያስ ለገስ “የመለስ ትሩፋቶች” በሚል ባወጣው መፅሃፍ ውስጥ “የካዛንችስ መንግሰት” ብሎ ያስነበበንን በገሃድ ከካዛንችስ ቦታ ቀይሮ አዲስ አበባ መስተዳደር ግቢ ውስጥ መኖሩን ነው፡፡ የካዛንችሱ መንግሰት...
View Articleየማለዳ ወግ…. የተመስገን ደሳለኝ እናት…
የማለዳ ወግ … ይድረስ ለወዳጀ ወንድም ለወዳጀ ታሪኩ ደሳለኝ ! ወንድሜ ሆይ ማምሻውን ” … አሁን የማወራው ስለ ብትቱው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሳይሆን ስለ ሆደ ባሻዋ እና ርህሩዋ እናታችን ነው! ” በማለት ስለ እናትህ ጭንቀት የጻፍከውን ሳነበው ፣ ስለ እናትህ ልቤ በሃዘን ተጎዳ ፣ ስለ ጀግኖች ሳይሆን ስለ ጀግና...
View Article“አቦይ ስብሐት ጎበዝ ነኽ አለኝ”ያሉት ፓትርያርኩ ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ ተፋጠው ዋሉ
አቶ አባይ ጸሐዬ ፓትርያርኩን ጎበዝ አለ የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ፦ ፓትርያርኩ የማኅበራት ገንዘብ ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ገቢ ኾኖ በማእከል ካልተመራ በሚል ከማኅበራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጋራ የሚቃረን ግትር አቋም ይዘው ውለዋል፡፡ አቋማቸው ተቀባይነት ካላገኘ ስብሰባውን ለመምራት እንደሚቸገሩ በመግለጽ ምልአተ...
View Article