Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

የሃጂ ቱሬን ገንዘብ እጨርሳለሁ ብለህ ጉበትህ እንዳይፈነዳ! –ሰሎሞን ንጉሡ

$
0
0

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..
The post የሃጂ ቱሬን ገንዘብ እጨርሳለሁ ብለህ ጉበትህ እንዳይፈነዳ! – ሰሎሞን ንጉሡ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | Latest News Provider | News For All - Latest Ethiopia News in Amhara | Politics, IT Breaking News | የቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ዜና በአማራ | ፖለቲካ ፣ አይቲ ሰበር ዜና | ዘ-ሐበሻ ZeHabesha..ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | Latest News Provider | News For All.

አንድ ጨዋታ ከሰማሁ ብዙውን ጊዜ አልረሳም ነበር፡፡ አሁን አሁን ግን ዕድሜውም የወቅቱ አስጨናቂ ሀገራዊ ሁኔታም እየተደራረቡብኝ መርሳት ጀምሬያለሁ ብቻ ሣይሆን አንዱን ልጄን ለመጥራት ራሱ የስምንቱንም ስም ከጠራሁ በኋላ ነው መጥራት የፈለግሁትን የምጠራው፡፡ እንኳን ዘምቦብሽ እየሆንኩ ነው፡፡ እንደሀገሬ ሲያልቅ አያምር ሆኜላችኋለሁ፡፡ እናም የሃጂ ቱሬ ልጅ ይሁን የሌላ ቱጃር ልጅ – አይ የርሱው ይመስለኛል ኧረ – ረብጣ ረብጣ ብር እየያዘ ውድ ውድ ዝጉብኞችን ያዘወትር ነበር፡፡ አባቱ እጅግ ሀብታም ከመሆናቸው የተነሣ የገንዘብ ችግር የለበትም ነበር፡፡ የፈለገው ቡና ቤት ይገባና ቡና ቤቱ እንዲዘጋ በማድረግና ውስጥ ያሉትን ጠጪዎች የሁሉንም ሒሣብ በመክፈል እያዝናና ይዝናናል፡፡ በመጨረሻም ጥምብዝ ብሎ ወደ ቤቱ ይሄዳል፡፡ ይህን የተረዱት አባቱ ታዲያ “አንተ ልጅ፣

The post የሃጂ ቱሬን ገንዘብ እጨርሳለሁ ብለህ ጉበትህ እንዳይፈነዳ! – ሰሎሞን ንጉሡ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | Latest News Provider | News For All.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>