Quantcast
Channel: ዘ-ሐበሻ – Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

በኮቪድና በድህነት የምትነግዱ ኮቪድና ድህነት ይፍጃችሁ!! –ፍርዱ ዘገዬ

$
0
0
በውነት በውነት እጅግ ተበሳጭቼ ነው ይህችን ጦማር የምጽፍላችሁ፡፡ መቼም አንድ ሁለት አንባቢ አላጣም፡፡ ዘመኑ የማነብነብና የመቀወስ እንጅ የማንበብ እንዳልሆነ አውቃለሁና ከኔ ይውጣ በሚል ነው የምጫጭረው፡፡ ግን ግን ጊዜ ሲያረጅ እንዴት እንደሚያስጠላ የገባኝ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ነው፡፡ ከደቂቃዎች በፊት ሦስት ጓደኛሞች ስለወቅቱ ትኩሳት እያወራን ነበር፡፡ አንደኛችን አንድ ዜና አነሳን፡፡ “ትግሬዎች በባሌም ይምጡ በቦሌ በማንነታቸው ምክንያት እየተያዙ ወደ እሥር ቤት ይጋዛሉ” የሚል ነው ዜናው፡፡ እኔ በዚህ ዜና መከፋቴን ልገልጽ አልኩና ምን እንደነካኝ ሳላውቅ “እሰይ! እንኳን ታሰሩ! እንኳንም አማራና ትግሬ በየተራ የቁም ስቅላቸውን አዩ! የመለያየት ዋጋው፣ የመከፋፈል ዕዳው እንደዚህ በየተራ መበላት መሆኑን ማወቅ ነበረባቸው፡፡ ይሄኔ አንድ ቢሆኑ ኖሮ ማንም በየተራ እየተነሣ አይጫወትባቸውም

Viewing all articles
Browse latest Browse all 8745

Trending Articles