Visit Orignal Post at Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..
The post ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ የሚሆነው? ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All - ዜና ለሁሉም ..Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.
በርዕሴ መንዘላዘል አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ፡፡ ለነገሩ በሀገራችን ያልተንዘላዘለ ነገር የለም፡፡ የአማራ መታረድ ራሱ 45 ዓመት ሆነውም አይደል? 17 ሲደመር 27 ሲደመር 3 ይሆናል 45፡፡ ብዙ እምለው የለኝም፡፡ አጭር ነው፡፡ የማተኩረውም “አቢይና አቢያዊነት ከኢትዮጵያ ምድር በቦሌም ይሁን በባሌ በአስቸኳይ እንዲጠፋ ካልተደረገ የኢትዮጵያ የመንግሥትነትም ሆነ አጠቃላይ የኅልውና ዕድሜ በሣምንታት የሚቆጠር ነው፡፡” በሚለው ወቅታዊ አሳሳቢ ጉዳይ ነው፡፡ ይሄ የበሻሻ ልጅ ግዴላችሁም ሊያዋርደን ነው፡፡ (ቢሆንም አንድዬ አለልን!) አቢይ በሥልጣን ስካር ያበደና ብዙዎቻችን በውል በማናውቀው ሰይጣናዊ ሀገራችንን የማውደም በተለይም አማራን የማጥፋት ተልእኮ የተጠመደ መሆኑ በተለይ ሰሞኑን ግልጽ ሆኗል፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙዎች ከተኙበትና ከተመረዙበት የአቢይ አፍዝ አደንግዝ እየወጡ እውነቱን መገንዘብ ጀምረዋል፡፡ የጊዜ ወርቅነት ድንቅነቱ እዚህ
The post ይሄ ሰውዬ በርግጥም በሽተኛ ነው፤ “አትግደሉኝ” ማለት በየትኛው ሒሣብ ነው የሥልጣን መያዣ አቋራጭ መንገድ የሚሆነው? ይነጋል በላቸው has the Legal Rights of Ethio point Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All.